Posts

Showing posts from January, 2016

( ትምህርት አንድ ) የትምህርት ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ……… ዘፍጥረት 17 ፥ 4 _..የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርቱ ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ………. ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ የተወደዳችሁ ወገኖች በቅድሚያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ በማለት ዛሬ በአዲስ የትምህርት ርዕስ ወደ እናንተ መጥቻለሁ የትምህርቱም ርዕስ እንዲህ የሚል ነው ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ………. ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ በማለት ይናገራል መጽሐፍቅዱሳችን ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ለብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ ይለናል ገላትያ 3 ፥ 16 ታድያ ይህንን ሃሳብ ከዘፍጥረት 17 ፥ 4 _ 8 ከተጻፈው ሃሳብ ጋር በማመሳከር በሰፊው ልንመለከተው እንችላለን ይሁን እንጂ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ሕግ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን የተስፋውን ቃል እስኪሽር ድረስ አያፈርስም ይለናል ገላትያ 3 ፥ 17 ይህ ምን ማለት ነው ስንል ሕግ የመጣው እስራኤል ከግብጽ የባርነት ቤት አራት መቶ ሠላሳ ዓመቱ ተፈጽሞ በተስፋው ቃል አማካኝነት ተጎብኝተው ከወጡ በኋላ ነው በዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 16 ፣ የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 6 _ 8 በተጻፈው ሃሳብ በአብርሃም በኩል ለእስራኤል የተነገረውን ተስፋ እና ጉብኝቱንም ጭምር እናይበታለን ታድያ የብሉይ ኪዳኑ እስራኤል ከባርነት ቤት ተጎብኝቶ ሲወጣ በተስፋው ቃል ነው እንጂ የወጣው በሕጉ አይደለም ሕጉ በሙሴ በኩል እስራኤል ከባርነት ቤት ከውጡ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የመጣ ነውና እስራኤል ከባርነት ቤት ሊወጡ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን እስኪሽር ድረስ አያፈርስም የሚሽርና የሚያፈርስም አይደለም ይህ ማለት ደግሞ እስራኤል ከባርነት ቤት የወጡት በተስፋው ቃል ነው እንጂ በሕጉ አይደለም ማለትን የሚያሳይ ነው ሙሴም አጥፊው የበኩሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደም መርጨትን በእምነት ካደረገ በኋላ በግብጻውያን በማንኛውም ቤቶች ሞተ በኩር መጣ ለዚህም ነው እንግዲህ ፈርኦንም ሙሴንና አሮንን በሌሊት ጠርቶ እናንተ የእስራኤልም ልጆች ተነሡ ከሕዝቤ መካከል ውጡ ሂዱም እንዳላችሁም እግዚአብሔርን አገልግሉ እንዳላችሁም መንጎቻችሁንና ከብቶቻችሁን ውሰዱ ሂዱ እኔንም ደግሞ ባርኩኝ ያላቸው ዘጸአት 12 ፥ 24 _ 32 ፤ ዕብራውያን 11 ፥ 28 ከዚህም ሌላ ሙሉውን ሃሳብ ለማግኘት ዘጸአት 12 ን በሙሉ ማንበብ መልካም ነው ስለዚህ የብሉይ ኪዳኑ እስራኤል ከግብጽ የባርነት ቤት የወጡት ሕጉ ከመምጣቱ በፊት በነበረውና ለአብርሃምም በተነገረው የተስፋ ቃል ነው ሌላው በተስፋው ቃል ለመውጣታቸው የፈርኦን የራሱ ንግግር በቂ ማስረጃ ነው እንዳላችሁ እግዚአብሔርን አገልግሉ ሂዱ ብሎአልና እስራኤል በእግዚአብሔር የተስፋ ቃል አስቀድመው የተባሉ ስለሆኑ የግብጽ ንጉስ ፈርኦንም እንዳላችሁም ሂዱ እግዚአብሔርንም አገልግሉ እኔንም ባርኩኝ አላቸው ሌላው ትልቁና ለእኛም አስደናቂ የሆነው ይህ የተስፋ ቃል አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳን ያለበት የተስፋ ቃል ስለሆነ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ወይንም የመጣው ሕግ የማይሽረውና የማያፈርሰው መሆኑ ነው በመሆኑም በብሉይ ከዳንም ሆነ በሐዲስ ኪዳን ሰዎች ከባርነት ቤት የሚፈቱትና ነጻ የሚወጡት አስቀድሞ በተረጋገጠው ኪዳንና የተስፋ ቃል ነው ታድያ ይህንኑ የተስፋ ቃል ነው ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ለብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ በማለት ሐዋርያው የነገረን በመሆኑም በዚህ አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳንና የተስፋ ቃላችን በሆነው በክርስቶስ ዛሬ ላይ በሐዲስ ኪዳን ያለን ሕዝቦች ከባርነት ቤትና ከሰይጣን እስራት ከጨለማውም ግዛት በዚሁ በክርስቶስ ለአንዴና ለዘላለም ተፈተናል ከዚሁ ባርነትም ተላቀናል ፣ ወጥተናል የብሉይ ኪዳን እስራኤል ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ ነው ከግብጽ የባርነት ቤት በሕጉ ሳይሆን በዚሁ የተስፋ ቃል የወጡት አጥፊው የበኩሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደምን መርጨት ያደረገላቸው ሙሴ ነው ለእኛ በሐዲስ ኪዳን ላይ ላለን ሕዝቦች ግን ፋሲካችን የሆነና ደሙንም በእኛ ላይ በመርጨት ከባርነት ቤት ከሰይጣንም ግዞት ለዘላለም ያወጣን ክርስቶስ ነው ለዚህም ነው ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና ስለዚህ በቅንነትና በእውነት ቂጣ በዓልን እናድርግ እንጂ በአሮጌ እርሾ በክፋትና በግፍ እርሾ አይደለም ሲል ሐዋርያው የነገረን 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 6 _ 8 ወገኖቼ ታድያ አሁን ከቃሉ እንደተማርነው በዚህ ጌታ በናዝሬቱ ኢየሱስ መዳን አሁን የመጣ ትምህርት ወይም ዛሬ የተገኘ አለበለዚያም ብዙዎች እንደሚሉት ከሌሎች የተኮረጀ ወይም መጤ የሆነ ሳይሆን አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳንና የተስፋ ቃል የሆነ ነው በመሆኑም ሊያድነን አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳንና የተስፋ ቃል የሆነንን ኢየሱስን የሚሽር የትኛውም ሕግ የለም ስለዚህ የምንድነው አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳናችንና የተስፋም ቃላችን በሆነው በኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ አንድና ብቸኛ የሆነ የመዳኛ መንገዳችን ነው ከዚህ ውጪ ሌላ የመዳኛ መንገድ የለም የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳናችንና ተስፋችን በሆነው በኢየሱስ ብቻ መዳን እንዳለ የሚጠቁም ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ወይም የመጣው ሕግ የሰው ልጆችን ሕያው ሊያደርግ የሚችል አለመሆኑንና ጽድቅም በሕግ በኩል እንዳልሆነ ያመላክታል እንደገናም ይኸው ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የመጣው ሕግ የሰው ልጆችን የሚያድን ካለመሆኑም የተነሳ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም አለመሆኑንም ይጠቁመናል በመሆኑም ዛሬ በሐዲስ ኪዳን ሰዎች የሕግን ማንነትና ምንነት በትክክል ተረድተው ሊያድናቸው ወደሚችል የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ማለትም ወደ ክርስቶስ ያለጥርጥር በእርግጠኝነት ሊመጡ ይገባል ወገኖች እንግዲህ ትምህርቱ እነዚህንና የመሣሠሉትን ሁሉ በሰፊው ያብራራል ስለሆነም ከዚህ በመቀጠል በየተራ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች እየተከታተላችሁ በመስማት ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉት ስል ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ተባረኩልኝ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ.

Image

( ትምህርት አንድ ) የትምህርት ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ……… ዘፍጥረት 17 ፥ 4 _...የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርቱ ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ………. ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ የተወደዳችሁ ወገኖች በቅድሚያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ በማለት ዛሬ በአዲስ የትምህርት ርዕስ ወደ እናንተ መጥቻለሁ የትምህርቱም ርዕስ እንዲህ የሚል ነው ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ………. ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ በማለት ይናገራል መጽሐፍቅዱሳችን ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ለብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ ይለናል ገላትያ 3 ፥ 16 ታድያ ይህንን ሃሳብ ከዘፍጥረት 17 ፥ 4 _ 8 ከተጻፈው ሃሳብ ጋር በማመሳከር በሰፊው ልንመለከተው እንችላለን ይሁን እንጂ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ሕግ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን የተስፋውን ቃል እስኪሽር ድረስ አያፈርስም ይለናል ገላትያ 3 ፥ 17 ይህ ምን ማለት ነው ስንል ሕግ የመጣው እስራኤል ከግብጽ የባርነት ቤት አራት መቶ ሠላሳ ዓመቱ ተፈጽሞ በተስፋው ቃል አማካኝነት ተጎብኝተው ከወጡ በኋላ ነው በዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 16 ፣ የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 6 _ 8 በተጻፈው ሃሳብ በአብርሃም በኩል ለእስራኤል የተነገረውን ተስፋ እና ጉብኝቱንም ጭምር እናይበታለን ታድያ የብሉይ ኪዳኑ እስራኤል ከባርነት ቤት ተጎብኝቶ ሲወጣ በተስፋው ቃል ነው እንጂ የወጣው በሕጉ አይደለም ሕጉ በሙሴ በኩል እስራኤል ከባርነት ቤት ከውጡ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የመጣ ነውና እስራኤል ከባርነት ቤት ሊወጡ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን እስኪሽር ድረስ አያፈርስም የሚሽርና የሚያፈርስም አይደለም ይህ ማለት ደግሞ እስራኤል ከባርነት ቤት የወጡት በተስፋው ቃል ነው እንጂ በሕጉ አይደለም ማለትን የሚያሳይ ነው ሙሴም አጥፊው የበኩሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደም መርጨትን በእምነት ካደረገ በኋላ በግብጻውያን በማንኛውም ቤቶች ሞተ በኩር መጣ ለዚህም ነው እንግዲህ ፈርኦንም ሙሴንና አሮንን በሌሊት ጠርቶ እናንተ የእስራኤልም ልጆች ተነሡ ከሕዝቤ መካከል ውጡ ሂዱም እንዳላችሁም እግዚአብሔርን አገልግሉ እንዳላችሁም መንጎቻችሁንና ከብቶቻችሁን ውሰዱ ሂዱ እኔንም ደግሞ ባርኩኝ ያላቸው ዘጸአት 12 ፥ 24 _ 32 ፤ ዕብራውያን 11 ፥ 28 ከዚህም ሌላ ሙሉውን ሃሳብ ለማግኘት ዘጸአት 12 ን በሙሉ ማንበብ መልካም ነው ስለዚህ የብሉይ ኪዳኑ እስራኤል ከግብጽ የባርነት ቤት የወጡት ሕጉ ከመምጣቱ በፊት በነበረውና ለአብርሃምም በተነገረው የተስፋ ቃል ነው ሌላው በተስፋው ቃል ለመውጣታቸው የፈርኦን የራሱ ንግግር በቂ ማስረጃ ነው እንዳላችሁ እግዚአብሔርን አገልግሉ ሂዱ ብሎአልና እስራኤል በእግዚአብሔር የተስፋ ቃል አስቀድመው የተባሉ ስለሆኑ የግብጽ ንጉስ ፈርኦንም እንዳላችሁም ሂዱ እግዚአብሔርንም አገልግሉ እኔንም ባርኩኝ አላቸው ሌላው ትልቁና ለእኛም አስደናቂ የሆነው ይህ የተስፋ ቃል አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳን ያለበት የተስፋ ቃል ስለሆነ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ወይንም የመጣው ሕግ የማይሽረውና የማያፈርሰው መሆኑ ነው በመሆኑም በብሉይ ከዳንም ሆነ በሐዲስ ኪዳን ሰዎች ከባርነት ቤት የሚፈቱትና ነጻ የሚወጡት አስቀድሞ በተረጋገጠው ኪዳንና የተስፋ ቃል ነው ታድያ ይህንኑ የተስፋ ቃል ነው ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ለብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ በማለት ሐዋርያው የነገረን በመሆኑም በዚህ አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳንና የተስፋ ቃላችን በሆነው በክርስቶስ ዛሬ ላይ በሐዲስ ኪዳን ያለን ሕዝቦች ከባርነት ቤትና ከሰይጣን እስራት ከጨለማውም ግዛት በዚሁ በክርስቶስ ለአንዴና ለዘላለም ተፈተናል ከዚሁ ባርነትም ተላቀናል ፣ ወጥተናል የብሉይ ኪዳን እስራኤል ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ ነው ከግብጽ የባርነት ቤት በሕጉ ሳይሆን በዚሁ የተስፋ ቃል የወጡት አጥፊው የበኩሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደምን መርጨት ያደረገላቸው ሙሴ ነው ለእኛ በሐዲስ ኪዳን ላይ ላለን ሕዝቦች ግን ፋሲካችን የሆነና ደሙንም በእኛ ላይ በመርጨት ከባርነት ቤት ከሰይጣንም ግዞት ለዘላለም ያወጣን ክርስቶስ ነው ለዚህም ነው ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና ስለዚህ በቅንነትና በእውነት ቂጣ በዓልን እናድርግ እንጂ በአሮጌ እርሾ በክፋትና በግፍ እርሾ አይደለም ሲል ሐዋርያው የነገረን 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 6 _ 8 ወገኖቼ ታድያ አሁን ከቃሉ እንደተማርነው በዚህ ጌታ በናዝሬቱ ኢየሱስ መዳን አሁን የመጣ ትምህርት ወይም ዛሬ የተገኘ አለበለዚያም ብዙዎች እንደሚሉት ከሌሎች የተኮረጀ ወይም መጤ የሆነ ሳይሆን አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳንና የተስፋ ቃል የሆነ ነው በመሆኑም ሊያድነን አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳንና የተስፋ ቃል የሆነንን ኢየሱስን የሚሽር የትኛውም ሕግ የለም ስለዚህ የምንድነው አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳናችንና የተስፋም ቃላችን በሆነው በኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ አንድና ብቸኛ የሆነ የመዳኛ መንገዳችን ነው ከዚህ ውጪ ሌላ የመዳኛ መንገድ የለም የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳናችንና ተስፋችን በሆነው በኢየሱስ ብቻ መዳን እንዳለ የሚጠቁም ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ወይም የመጣው ሕግ የሰው ልጆችን ሕያው ሊያደርግ የሚችል አለመሆኑንና ጽድቅም በሕግ በኩል እንዳልሆነ ያመላክታል እንደገናም ይኸው ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የመጣው ሕግ የሰው ልጆችን የሚያድን ካለመሆኑም የተነሳ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም አለመሆኑንም ይጠቁመናል በመሆኑም ዛሬ በሐዲስ ኪዳን ሰዎች የሕግን ማንነትና ምንነት በትክክል ተረድተው ሊያድናቸው ወደሚችል የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ማለትም ወደ ክርስቶስ ያለጥርጥር በእርግጠኝነት ሊመጡ ይገባል ወገኖች እንግዲህ ትምህርቱ እነዚህንና የመሣሠሉትን ሁሉ በሰፊው ያብራራል ስለሆነም ከዚህ በመቀጠል በየተራ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች እየተከታተላችሁ በመስማት ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉት ስል ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ተባረኩልኝ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Image

( ትምህርት አንድ ) የትምህርት ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ……… ዘፍጥረት 17 ፥ 4 _...

Image

( ትምህርት አንድ ) የትምህርት ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ……… ዘፍጥረት 17 ፥ 4 ...የትምህርቱ ዋና ዋና ነጥቦች የትምህርቱ ርዕስ ፦ ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ………. ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ የተወደዳችሁ ወገኖች በቅድሚያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ በማለት ዛሬ በአዲስ የትምህርት ርዕስ ወደ እናንተ መጥቻለሁ የትምህርቱም ርዕስ እንዲህ የሚል ነው ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ………. ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ በማለት ይናገራል መጽሐፍቅዱሳችን ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ለብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ ይለናል ገላትያ 3 ፥ 16 ታድያ ይህንን ሃሳብ ከዘፍጥረት 17 ፥ 4 _ 8 ከተጻፈው ሃሳብ ጋር በማመሳከር በሰፊው ልንመለከተው እንችላለን ይሁን እንጂ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ሕግ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን የተስፋውን ቃል እስኪሽር ድረስ አያፈርስም ይለናል ገላትያ 3 ፥ 17 ይህ ምን ማለት ነው ስንል ሕግ የመጣው እስራኤል ከግብጽ የባርነት ቤት አራት መቶ ሠላሳ ዓመቱ ተፈጽሞ በተስፋው ቃል አማካኝነት ተጎብኝተው ከወጡ በኋላ ነው በዘፍጥረት 15 ፥ 12 _ 16 ፣ የሐዋርያት ሥራ 7 ፥ 6 _ 8 በተጻፈው ሃሳብ በአብርሃም በኩል ለእስራኤል የተነገረውን ተስፋ እና ጉብኝቱንም ጭምር እናይበታለን ታድያ የብሉይ ኪዳኑ እስራኤል ከባርነት ቤት ተጎብኝቶ ሲወጣ በተስፋው ቃል ነው እንጂ የወጣው በሕጉ አይደለም ሕጉ በሙሴ በኩል እስራኤል ከባርነት ቤት ከውጡ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የመጣ ነውና እስራኤል ከባርነት ቤት ሊወጡ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠውን ኪዳን እስኪሽር ድረስ አያፈርስም የሚሽርና የሚያፈርስም አይደለም ይህ ማለት ደግሞ እስራኤል ከባርነት ቤት የወጡት በተስፋው ቃል ነው እንጂ በሕጉ አይደለም ማለትን የሚያሳይ ነው ሙሴም አጥፊው የበኩሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደም መርጨትን በእምነት ካደረገ በኋላ በግብጻውያን በማንኛውም ቤቶች ሞተ በኩር መጣ ለዚህም ነው እንግዲህ ፈርኦንም ሙሴንና አሮንን በሌሊት ጠርቶ እናንተ የእስራኤልም ልጆች ተነሡ ከሕዝቤ መካከል ውጡ ሂዱም እንዳላችሁም እግዚአብሔርን አገልግሉ እንዳላችሁም መንጎቻችሁንና ከብቶቻችሁን ውሰዱ ሂዱ እኔንም ደግሞ ባርኩኝ ያላቸው ዘጸአት 12 ፥ 24 _ 32 ፤ ዕብራውያን 11 ፥ 28 ከዚህም ሌላ ሙሉውን ሃሳብ ለማግኘት ዘጸአት 12 ን በሙሉ ማንበብ መልካም ነው ስለዚህ የብሉይ ኪዳኑ እስራኤል ከግብጽ የባርነት ቤት የወጡት ሕጉ ከመምጣቱ በፊት በነበረውና ለአብርሃምም በተነገረው የተስፋ ቃል ነው ሌላው በተስፋው ቃል ለመውጣታቸው የፈርኦን የራሱ ንግግር በቂ ማስረጃ ነው እንዳላችሁ እግዚአብሔርን አገልግሉ ሂዱ ብሎአልና እስራኤል በእግዚአብሔር የተስፋ ቃል አስቀድመው የተባሉ ስለሆኑ የግብጽ ንጉስ ፈርኦንም እንዳላችሁም ሂዱ እግዚአብሔርንም አገልግሉ እኔንም ባርኩኝ አላቸው ሌላው ትልቁና ለእኛም አስደናቂ የሆነው ይህ የተስፋ ቃል አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳን ያለበት የተስፋ ቃል ስለሆነ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ወይንም የመጣው ሕግ የማይሽረውና የማያፈርሰው መሆኑ ነው በመሆኑም በብሉይ ከዳንም ሆነ በሐዲስ ኪዳን ሰዎች ከባርነት ቤት የሚፈቱትና ነጻ የሚወጡት አስቀድሞ በተረጋገጠው ኪዳንና የተስፋ ቃል ነው ታድያ ይህንኑ የተስፋ ቃል ነው ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ ለብዙዎች እንደሚነገር ለዘሮቹም አይልም ለአንድ እንደሚነገር ግን ለዘርህም ይላል እርሱም ክርስቶስ በማለት ሐዋርያው የነገረን በመሆኑም በዚህ አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳንና የተስፋ ቃላችን በሆነው በክርስቶስ ዛሬ ላይ በሐዲስ ኪዳን ያለን ሕዝቦች ከባርነት ቤትና ከሰይጣን እስራት ከጨለማውም ግዛት በዚሁ በክርስቶስ ለአንዴና ለዘላለም ተፈተናል ከዚሁ ባርነትም ተላቀናል ፣ ወጥተናል የብሉይ ኪዳን እስራኤል ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ ነው ከግብጽ የባርነት ቤት በሕጉ ሳይሆን በዚሁ የተስፋ ቃል የወጡት አጥፊው የበኩሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደምን መርጨት ያደረገላቸው ሙሴ ነው ለእኛ በሐዲስ ኪዳን ላይ ላለን ሕዝቦች ግን ፋሲካችን የሆነና ደሙንም በእኛ ላይ በመርጨት ከባርነት ቤት ከሰይጣንም ግዞት ለዘላለም ያወጣን ክርስቶስ ነው ለዚህም ነው ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና ስለዚህ በቅንነትና በእውነት ቂጣ በዓልን እናድርግ እንጂ በአሮጌ እርሾ በክፋትና በግፍ እርሾ አይደለም ሲል ሐዋርያው የነገረን 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 6 _ 8 ወገኖቼ ታድያ አሁን ከቃሉ እንደተማርነው በዚህ ጌታ በናዝሬቱ ኢየሱስ መዳን አሁን የመጣ ትምህርት ወይም ዛሬ የተገኘ አለበለዚያም ብዙዎች እንደሚሉት ከሌሎች የተኮረጀ ወይም መጤ የሆነ ሳይሆን አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳንና የተስፋ ቃል የሆነ ነው በመሆኑም ሊያድነን አስቀድሞ በእግዚአብሔር የተረጋገጠ ኪዳንና የተስፋ ቃል የሆነንን ኢየሱስን የሚሽር የትኛውም ሕግ የለም ስለዚህ የምንድነው አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳናችንና የተስፋም ቃላችን በሆነው በኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ አንድና ብቸኛ የሆነ የመዳኛ መንገዳችን ነው ከዚህ ውጪ ሌላ የመዳኛ መንገድ የለም የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ አስቀድሞ በእግዚአብሔር በተረጋገጠው ኪዳናችንና ተስፋችን በሆነው በኢየሱስ ብቻ መዳን እንዳለ የሚጠቁም ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ወይም የመጣው ሕግ የሰው ልጆችን ሕያው ሊያደርግ የሚችል አለመሆኑንና ጽድቅም በሕግ በኩል እንዳልሆነ ያመላክታል እንደገናም ይኸው ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የመጣው ሕግ የሰው ልጆችን የሚያድን ካለመሆኑም የተነሳ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም አለመሆኑንም ይጠቁመናል በመሆኑም ዛሬ በሐዲስ ኪዳን ሰዎች የሕግን ማንነትና ምንነት በትክክል ተረድተው ሊያድናቸው ወደሚችል የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ማለትም ወደ ክርስቶስ ያለጥርጥር በእርግጠኝነት ሊመጡ ይገባል ወገኖች እንግዲህ ትምህርቱ እነዚህንና የመሣሠሉትን ሁሉ በሰፊው ያብራራል ስለሆነም ከዚህ በመቀጠል በየተራ የሚለቀቁትን ቪዲዮዎች እየተከታተላችሁ በመስማት ለሌሎችም ሰዎች ሼር እንድታደርጉት ስል ከትልቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ ተባረኩልኝ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Image

ትምህርት ሁለት እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች በዚህ የትምህርት ሁለት ክፍለ ጊዜ የምንመለከተው በዳዊትና በኦርዮ ቤት መካከል እግዚአብሔር ያደረገውን ማጣርያ ነው በዚህ ውስጥ ለማጣርያነት የተጠቀመበት ነቢዩ ናታንን ነው ስለዚህም ነቢዩ ናታን ጥበብ በተሞላበት የምሳሌ ቃል ወደ ዳዊት ከቀረበ በኋላ ዳዊት በገዛ አንደበቱ ተቆጥቶ እንዲህ ያደረገ ሰው ሞት ይገባዋል በማለት ፍርድ ሰጠ ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ነቢዩ ናታን ያለምንም ማንገራገርና ማመንታት ያ ሰው አንተ ነህ ያለው ከዚያ በኋላም አቃለኸኛልና የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሖን ዘንድ ወስደሃልና ከቤትሕ ሰይፍ አይርቅም አለው ወገኖቼ እግዚአብሔር ጣልቃ ሲገባ ሰዎች ምንም ዓይነት ሰዎች ይሁኑ ራሳቸውን መደበቅም ይሁን ከራሳቸው መደበቅ አይችሉም የእግዚአብሔር ማጣርያ ካሉበት ነገር ውስጥ ፈልፍሎ ያወጣቸዋል ለዚህ የሚበጀው ነገር ወይም መፍትሔው ታድያ በእግዚአብሔር ማጣርያ ውስጥ ገብተው ሳይቀሉ ወይንም ያ ሰው አንተ ነህ ሳይባሉ ቶሎ በጊዜ ራስን ከተደበቁበት ወይም ከደበቁበት ነገር አወጥቶ ያ ሰው እኔ ነኝ በማለት ለንስሐና በሕይወት ለሚመጣ ለውጥ ይህንኑ ማንነት አሳልፎ መስጠት አዋቂነት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ማንም ሳይለው በሰዎች በኩልም ኃጢአተኛውና አሳዳጁ አንተ ነህ ሳይባል ከኃጢአተኞችም ዋናው እኔ ነኝ አለ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁ ምሕረትን አገኘሁ በማለት ተናገረ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1 ፥ 13 ታድያ አንዳንድ ጊዜ በሰራነው በደል አንተ ነህ እስክንባል መጠበቅ የለብንም ጥፋት እንደሰራን ገብቶን ከሆነ ማለት ያለብን እንደ ጳውሎስ ከኃጢአተኞችም ዋናው እኔ ነኝ ነው ያኔ ጌታ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ስለሆነ የትኛውንም የተላለፍንበትን ኃጢአት ይቅር ይላል ሁለተኛው ሃሳብ በመርዶክዮስና በሐማ መካከል እግዚአብሔር የሕይወት ማጣርያ ሊያደርግ የተጠቀመበት መንገድ ነው መጠቀምያም ያደረጋት ለንግስትነት የቀረበችውን አስቴርን ነው አስቴር ግብዣ አድርጋ ንጉስ አርጤቅሲስንና ሐማን ወደ ግብዣ ከጠራች በኋላ ሐማ ባለ ማስተዋል አንድ ነገር ተናገረ ንግሥቲቱ ወዳዘጋጀችው ግብዣ ከእኔ በቀር ማንንም አልጠራችም ደግሞ ነገ ከንጉሡ ጋር ወደ እርስዋ ተጠርቻለሁ ነገር ግን አይሁዳዊ መርዶክዮስ በንጉሡ በር ተቀምጦ ካየሁ ይህ ሁሉ ለእኔ ምንም አይጠቅምም አለ ከዚያ በኋላ ነው በዘመዶቹ አነሳሽነት መርዶክዮስን ለማስገደል ግንዱን አስደረገ የሚለን ይህ እንግዲህ የሐማ ትልቁ ሞኝነት እና አላዋቂነቱ ነው ግብዣዎች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ መልካም ናቸው ልንል ብንችልም ነገር ግን እግዚአብሔር በአስቴር በኩል ለንጉስ አርጤቅሲስና ለሐማ ያዘጋጀው ግብዣ የሐማን ማንነት ከመርዶክዮስ ይልቅ ለይቶ ለማወቅ የተዘጋጀ የእግዚአብሔር የማጣርያ ግብዣ ነው መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 12 _ ፍጻሜ ፣ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ፣ ምዕራፍ 7 በሙሉ እናንብብ ታድያ በዚህ ግብዣ ላይ ሐማ እንዳለውና እንደፎከረው ተደስቶ ወይም ጥቅም አግኝቶ ግብዣው የተጠናቀቀ አይደለም ግብዣው የተጠናቀቀው ወይም የተደመደመው ሐማ ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ እንዲሰቀል ተበይኖ ፣ ሐማም ተሰቅሎ ፣ የንጉሡም ቁጣ ከሐማ መሰቀል የተነሳ በርዶ ነው አንዳንድ ግብዣዎች እንግዲህ ሐማ እንደጠበቃቸው ዓይነት ግብዣዎች ሳይሆኑ ቀርተው እና በምትኩም የእግዚአብሔርን ጽኑ የሕይወት ማጣርያን አምጥተው ይጠናቀቃሉ ለዚህም ነው መጽሐፍቅዱሳችን ሐማንም ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ ሰቀሉት በዚያም ጊዜ የንጉሡ ቁጣ በረደ ሲል የዘገበልን ከዚህም ሌላ ሐማ ለራሱ ባሰበው ፈረስ መርዶክዮስን ያስቀመጠ ፣ ለራሱ ያሰበውን ዘውድ ለመርዶክዮስ የጫነ ለራሱ ያሰበውን ልብሰ መንግሥት መርዶክዮስን ያለበሰ በአንጻሩ ደግሞ ለመርዶክዮስ ሞት ባዘጋጀው ግንድ ራሱ የተሰቀለ ነበረ የእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ ሲመጣ እንግዲህ ዛሬም እንዲሁ ነው ከእኔ ወዲያ ስንል ለራሳችን ያመቻቸነው ለሌሎች ይሆናል ለነገሌ መጥፊያ ይሆናል ስንል ያወሳሰብነው ራሳችንን ያጠፋል ስለዚህ እግዚአብሔር ከዚህ የተሳሳተ ክፉ ሥራ እና እኩይ ተግባር ይጠብቀን የተወደዳችሁ ቅዱሳን የትምህርት ሁለት ሃሳብ በጣም ሰፊ ነው ነገር ግን ከዚህ ሌላ በውስጡ በቪዲዮ የተለቀቁ ብዙ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ያሉበት ማብራርያዎች አሉ እና በመቀጠል እንደሚከተለው በዚሁ ቪዲዮ የተለቀቁትን መልዕክቶች እየገባችሁ በመስማት ይበልጥ በስፋት መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሜን

Image

ትምህርት ሁለት ፦ እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 11 እና ምዕራፍ 12 በሙሉ ፤ መዝሙር 1..ትምህርት ሁለት እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች በዚህ የትምህርት ሁለት ክፍለ ጊዜ የምንመለከተው በዳዊትና በኦርዮ ቤት መካከል እግዚአብሔር ያደረገውን ማጣርያ ነው በዚህ ውስጥ ለማጣርያነት የተጠቀመበት ነቢዩ ናታንን ነው ስለዚህም ነቢዩ ናታን ጥበብ በተሞላበት የምሳሌ ቃል ወደ ዳዊት ከቀረበ በኋላ ዳዊት በገዛ አንደበቱ ተቆጥቶ እንዲህ ያደረገ ሰው ሞት ይገባዋል በማለት ፍርድ ሰጠ ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ነቢዩ ናታን ያለምንም ማንገራገርና ማመንታት ያ ሰው አንተ ነህ ያለው ከዚያ በኋላም አቃለኸኛልና የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሖን ዘንድ ወስደሃልና ከቤትሕ ሰይፍ አይርቅም አለው ወገኖቼ እግዚአብሔር ጣልቃ ሲገባ ሰዎች ምንም ዓይነት ሰዎች ይሁኑ ራሳቸውን መደበቅም ይሁን ከራሳቸው መደበቅ አይችሉም የእግዚአብሔር ማጣርያ ካሉበት ነገር ውስጥ ፈልፍሎ ያወጣቸዋል ለዚህ የሚበጀው ነገር ወይም መፍትሔው ታድያ በእግዚአብሔር ማጣርያ ውስጥ ገብተው ሳይቀሉ ወይንም ያ ሰው አንተ ነህ ሳይባሉ ቶሎ በጊዜ ራስን ከተደበቁበት ወይም ከደበቁበት ነገር አወጥቶ ያ ሰው እኔ ነኝ በማለት ለንስሐና በሕይወት ለሚመጣ ለውጥ ይህንኑ ማንነት አሳልፎ መስጠት አዋቂነት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ማንም ሳይለው በሰዎች በኩልም ኃጢአተኛውና አሳዳጁ አንተ ነህ ሳይባል ከኃጢአተኞችም ዋናው እኔ ነኝ አለ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁ ምሕረትን አገኘሁ በማለት ተናገረ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1 ፥ 13 ታድያ አንዳንድ ጊዜ በሰራነው በደል አንተ ነህ እስክንባል መጠበቅ የለብንም ጥፋት እንደሰራን ገብቶን ከሆነ ማለት ያለብን እንደ ጳውሎስ ከኃጢአተኞችም ዋናው እኔ ነኝ ነው ያኔ ጌታ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ስለሆነ የትኛውንም የተላለፍንበትን ኃጢአት ይቅር ይላል ሁለተኛው ሃሳብ በመርዶክዮስና በሐማ መካከል እግዚአብሔር የሕይወት ማጣርያ ሊያደርግ የተጠቀመበት መንገድ ነው መጠቀምያም ያደረጋት ለንግስትነት የቀረበችውን አስቴርን ነው አስቴር ግብዣ አድርጋ ንጉስ አርጤቅሲስንና ሐማን ወደ ግብዣ ከጠራች በኋላ ሐማ ባለ ማስተዋል አንድ ነገር ተናገረ ንግሥቲቱ ወዳዘጋጀችው ግብዣ ከእኔ በቀር ማንንም አልጠራችም ደግሞ ነገ ከንጉሡ ጋር ወደ እርስዋ ተጠርቻለሁ ነገር ግን አይሁዳዊ መርዶክዮስ በንጉሡ በር ተቀምጦ ካየሁ ይህ ሁሉ ለእኔ ምንም አይጠቅምም አለ ከዚያ በኋላ ነው በዘመዶቹ አነሳሽነት መርዶክዮስን ለማስገደል ግንዱን አስደረገ የሚለን ይህ እንግዲህ የሐማ ትልቁ ሞኝነት እና አላዋቂነቱ ነው ግብዣዎች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ መልካም ናቸው ልንል ብንችልም ነገር ግን እግዚአብሔር በአስቴር በኩል ለንጉስ አርጤቅሲስና ለሐማ ያዘጋጀው ግብዣ የሐማን ማንነት ከመርዶክዮስ ይልቅ ለይቶ ለማወቅ የተዘጋጀ የእግዚአብሔር የማጣርያ ግብዣ ነው መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 12 _ ፍጻሜ ፣ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ፣ ምዕራፍ 7 በሙሉ እናንብብ ታድያ በዚህ ግብዣ ላይ ሐማ እንዳለውና እንደፎከረው ተደስቶ ወይም ጥቅም አግኝቶ ግብዣው የተጠናቀቀ አይደለም ግብዣው የተጠናቀቀው ወይም የተደመደመው ሐማ ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ እንዲሰቀል ተበይኖ ፣ ሐማም ተሰቅሎ ፣ የንጉሡም ቁጣ ከሐማ መሰቀል የተነሳ በርዶ ነው አንዳንድ ግብዣዎች እንግዲህ ሐማ እንደጠበቃቸው ዓይነት ግብዣዎች ሳይሆኑ ቀርተው እና በምትኩም የእግዚአብሔርን ጽኑ የሕይወት ማጣርያን አምጥተው ይጠናቀቃሉ ለዚህም ነው መጽሐፍቅዱሳችን ሐማንም ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ ሰቀሉት በዚያም ጊዜ የንጉሡ ቁጣ በረደ ሲል የዘገበልን ከዚህም ሌላ ሐማ ለራሱ ባሰበው ፈረስ መርዶክዮስን ያስቀመጠ ፣ ለራሱ ያሰበውን ዘውድ ለመርዶክዮስ የጫነ ለራሱ ያሰበውን ልብሰ መንግሥት መርዶክዮስን ያለበሰ በአንጻሩ ደግሞ ለመርዶክዮስ ሞት ባዘጋጀው ግንድ ራሱ የተሰቀለ ነበረ የእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ ሲመጣ እንግዲህ ዛሬም እንዲሁ ነው ከእኔ ወዲያ ስንል ለራሳችን ያመቻቸነው ለሌሎች ይሆናል ለነገሌ መጥፊያ ይሆናል ስንል ያወሳሰብነው ራሳችንን ያጠፋል ስለዚህ እግዚአብሔር ከዚህ የተሳሳተ ክፉ ሥራ እና እኩይ ተግባር ይጠብቀን የተወደዳችሁ ቅዱሳን የትምህርት ሁለት ሃሳብ በጣም ሰፊ ነው ነገር ግን ከዚህ ሌላ በውስጡ በቪዲዮ የተለቀቁ ብዙ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ያሉበት ማብራርያዎች አሉ እና በመቀጠል እንደሚከተለው በዚሁ ቪዲዮ የተለቀቁትን መልዕክቶች እየገባችሁ በመስማት ይበልጥ በስፋት መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሜን.

Image

ትምህርት ሁለት ፦ እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 11 እና ምዕራፍ 12 በሙሉ ፤ መዝሙር 1..ትምህርት ሁለት እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች በዚህ የትምህርት ሁለት ክፍለ ጊዜ የምንመለከተው በዳዊትና በኦርዮ ቤት መካከል እግዚአብሔር ያደረገውን ማጣርያ ነው በዚህ ውስጥ ለማጣርያነት የተጠቀመበት ነቢዩ ናታንን ነው ስለዚህም ነቢዩ ናታን ጥበብ በተሞላበት የምሳሌ ቃል ወደ ዳዊት ከቀረበ በኋላ ዳዊት በገዛ አንደበቱ ተቆጥቶ እንዲህ ያደረገ ሰው ሞት ይገባዋል በማለት ፍርድ ሰጠ ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ነቢዩ ናታን ያለምንም ማንገራገርና ማመንታት ያ ሰው አንተ ነህ ያለው ከዚያ በኋላም አቃለኸኛልና የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሖን ዘንድ ወስደሃልና ከቤትሕ ሰይፍ አይርቅም አለው ወገኖቼ እግዚአብሔር ጣልቃ ሲገባ ሰዎች ምንም ዓይነት ሰዎች ይሁኑ ራሳቸውን መደበቅም ይሁን ከራሳቸው መደበቅ አይችሉም የእግዚአብሔር ማጣርያ ካሉበት ነገር ውስጥ ፈልፍሎ ያወጣቸዋል ለዚህ የሚበጀው ነገር ወይም መፍትሔው ታድያ በእግዚአብሔር ማጣርያ ውስጥ ገብተው ሳይቀሉ ወይንም ያ ሰው አንተ ነህ ሳይባሉ ቶሎ በጊዜ ራስን ከተደበቁበት ወይም ከደበቁበት ነገር አወጥቶ ያ ሰው እኔ ነኝ በማለት ለንስሐና በሕይወት ለሚመጣ ለውጥ ይህንኑ ማንነት አሳልፎ መስጠት አዋቂነት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ማንም ሳይለው በሰዎች በኩልም ኃጢአተኛውና አሳዳጁ አንተ ነህ ሳይባል ከኃጢአተኞችም ዋናው እኔ ነኝ አለ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁ ምሕረትን አገኘሁ በማለት ተናገረ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1 ፥ 13 ታድያ አንዳንድ ጊዜ በሰራነው በደል አንተ ነህ እስክንባል መጠበቅ የለብንም ጥፋት እንደሰራን ገብቶን ከሆነ ማለት ያለብን እንደ ጳውሎስ ከኃጢአተኞችም ዋናው እኔ ነኝ ነው ያኔ ጌታ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ስለሆነ የትኛውንም የተላለፍንበትን ኃጢአት ይቅር ይላል ሁለተኛው ሃሳብ በመርዶክዮስና በሐማ መካከል እግዚአብሔር የሕይወት ማጣርያ ሊያደርግ የተጠቀመበት መንገድ ነው መጠቀምያም ያደረጋት ለንግስትነት የቀረበችውን አስቴርን ነው አስቴር ግብዣ አድርጋ ንጉስ አርጤቅሲስንና ሐማን ወደ ግብዣ ከጠራች በኋላ ሐማ ባለ ማስተዋል አንድ ነገር ተናገረ ንግሥቲቱ ወዳዘጋጀችው ግብዣ ከእኔ በቀር ማንንም አልጠራችም ደግሞ ነገ ከንጉሡ ጋር ወደ እርስዋ ተጠርቻለሁ ነገር ግን አይሁዳዊ መርዶክዮስ በንጉሡ በር ተቀምጦ ካየሁ ይህ ሁሉ ለእኔ ምንም አይጠቅምም አለ ከዚያ በኋላ ነው በዘመዶቹ አነሳሽነት መርዶክዮስን ለማስገደል ግንዱን አስደረገ የሚለን ይህ እንግዲህ የሐማ ትልቁ ሞኝነት እና አላዋቂነቱ ነው ግብዣዎች ሁሉ አንዳንድ ጊዜ መልካም ናቸው ልንል ብንችልም ነገር ግን እግዚአብሔር በአስቴር በኩል ለንጉስ አርጤቅሲስና ለሐማ ያዘጋጀው ግብዣ የሐማን ማንነት ከመርዶክዮስ ይልቅ ለይቶ ለማወቅ የተዘጋጀ የእግዚአብሔር የማጣርያ ግብዣ ነው መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 12 _ ፍጻሜ ፣ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ፣ ምዕራፍ 7 በሙሉ እናንብብ ታድያ በዚህ ግብዣ ላይ ሐማ እንዳለውና እንደፎከረው ተደስቶ ወይም ጥቅም አግኝቶ ግብዣው የተጠናቀቀ አይደለም ግብዣው የተጠናቀቀው ወይም የተደመደመው ሐማ ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ እንዲሰቀል ተበይኖ ፣ ሐማም ተሰቅሎ ፣ የንጉሡም ቁጣ ከሐማ መሰቀል የተነሳ በርዶ ነው አንዳንድ ግብዣዎች እንግዲህ ሐማ እንደጠበቃቸው ዓይነት ግብዣዎች ሳይሆኑ ቀርተው እና በምትኩም የእግዚአብሔርን ጽኑ የሕይወት ማጣርያን አምጥተው ይጠናቀቃሉ ለዚህም ነው መጽሐፍቅዱሳችን ሐማንም ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ ሰቀሉት በዚያም ጊዜ የንጉሡ ቁጣ በረደ ሲል የዘገበልን ከዚህም ሌላ ሐማ ለራሱ ባሰበው ፈረስ መርዶክዮስን ያስቀመጠ ፣ ለራሱ ያሰበውን ዘውድ ለመርዶክዮስ የጫነ ለራሱ ያሰበውን ልብሰ መንግሥት መርዶክዮስን ያለበሰ በአንጻሩ ደግሞ ለመርዶክዮስ ሞት ባዘጋጀው ግንድ ራሱ የተሰቀለ ነበረ የእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ ሲመጣ እንግዲህ ዛሬም እንዲሁ ነው ከእኔ ወዲያ ስንል ለራሳችን ያመቻቸነው ለሌሎች ይሆናል ለነገሌ መጥፊያ ይሆናል ስንል ያወሳሰብነው ራሳችንን ያጠፋል ስለዚህ እግዚአብሔር ከዚህ የተሳሳተ ክፉ ሥራ እና እኩይ ተግባር ይጠብቀን የተወደዳችሁ ቅዱሳን የትምህርት ሁለት ሃሳብ በጣም ሰፊ ነው ነገር ግን ከዚህ ሌላ በውስጡ በቪዲዮ የተለቀቁ ብዙ የመጽሐፍቅዱስ ክፍሎች ያሉበት ማብራርያዎች አሉ እና በመቀጠል እንደሚከተለው በዚሁ ቪዲዮ የተለቀቁትን መልዕክቶች እየገባችሁ በመስማት ይበልጥ በስፋት መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሜን.

Image

እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው ( ( ዘፍጥረት 16 ፥ 5 እና 6 ) Part 3 የትምህርቱ ዋና ሃሳቦች እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው አጋር እንዳረገዘች አይታ ሣራን በዓይኗ ያቃለለቻት ቢሆንም በእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ ውስጥ ገብታ መጣራት ጀመረች ለአጋር የመጣ አንዱ የሕይወት ማጣርያ 1ኛ ) በሦራ ስቃይ ምክንያት ከሦራ ፊት መኮብለልዋ ነው 2ኛ ) በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔር መልአክ በውሃ ምንጭ አጠገብ በበረሃ አገኛት በዚህ ውስጥ የሆነውን ነገር በዘፍጥረት 16 ፥ 7 _ 16 የተጻፈውን መመልከት ነው 3ኛ ) ለአጋር የመጣው ሦስተኛው የሕይወት ማጣርያ ደግሞ ሣራ ግብጻዊቱ አጋር ለአብርሃም የወለደችለትን ልጅ ሲስቅ በማየቷ ይህቺን ባርያ ከነልጇ አሳድ የዚህች ባርያ ልጅ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር አይወርስምና ስትል በጽኑ የውሳኔ ቃል የተገለጠችበት ቃል ነው 4ኛ ) በዚህ ውስጥ ግን የአጋር ከነልጇ መውጣት አንዱ ለአጋር የመጣ የሕይወት ማጣርያ ቢሆንም በዚህ ውስጥ ግን በነበረው ውጣ ውረድ እና አለመግባባት የሣራም ሕይወት አብሮ ተጣርቷል እንደገናም ሣራ ብቻ አይደለችም የትልቁ የቤቱ ባለቤት የሆነው የአብርሃም ሕይወትም በከፍተኛ ሁኔታ በመጣራት ላይ ነበር ዘፍጥረት 21 ፥ 11 _ 14 5ኛ) እንዳረገዘች አይታ ሣራን በዓይኗ ያቃለለችው አጋር በዚህ ከእግዚአብሔር በሆነ የመጨረሻ የሕይወት ማጣርያ በቤርሳቤህ ምድረበዳ ተቅበዘበዘች ፣ ውሃውም ከአቁማዳው አለቀ ብላቴናውንም ከአንድ ቁጥቋጦ በታች ጣለችው ፣ እርስዋም ሄደች ፦ ብላቴናው ሲሞት አልየው ብላ ቀስት ተወርውሮ የሚደርስበትን ያህል ርቃ በአንጻሩ ተቀመጠች፣ ፊት ለፊትም ተቀመጠች ቃልዋንም አሰምታ አለቀሰች ከዚህ የእግዚአብሔር የሕይወት ማጣርያ መልስ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔር የማጽናናትና የማንሣት የጉብኝትም መልስ የመጣው 6ኛ ) የእግዚአብሔር የማጽናናትና የማንሣት ፣ የጉብኝት መልስ ዘፍጥረት 21 ፥ 17 _ 21 በዚህ ውስጥ የምንማረው እውነት ለአጋር ማርገዝ የመጨረሻ መስሏት ሣራን እስከማቃለል ያድርሳት እንጂ ይህ ማርገዝ ለአጋር የመጨረሻ ደረጃ አይደለም አጋር ገና ጀመረች እንጂ ያልጨረሰች በመሆንዋ ከፊት ለፊቷ ብዙ የሚጠብቃት ሴት ነበረች ይህንን ባለማወቋ ግን ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠስዋ እንደሚባለው ገና ከማርገዟ የቤቱ እማ ወራ ሆና ሁሉን የያዘችና የጨበጠች መስሏት አልፋ ሄዳ ሣራን ማቃለል ጀመረች ታድያ ወደዚህ ነገር የከተታት ለማርገዝ ስትል የተጠቀመችው አቋራጭ መንገድ ነው ወገኖቼ አቋራጭ መንገድ አጋርን ብቻ ሳይሆን ዛሬም እኛን ሁላችንንም ብዙ የማያስፈልግ ነገር ውስጥ ይከተናል የአጋር ሣራን ማቃለል ችግሩ ማርገዙ ብቻ ሳይሆን አቋራጭ መንገድንም ጭምር መጠቀሙ ነው ዛሬም ታድያ በአቋራጭ መሰላል ተወጣጥተው ጸነስን አረገዝን የቤትም ባለቤት ሆንን በሚል ሰበብ አጠገባቸው ላለው የማቃለል ምክንያትና መነሾ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ወደዚህ አጉራ ዘለል ድርጊት የከተታቸው ነገር የሄዱበት አቋራጭ መንገዳቸውና ለመድረስ ሲሉም የተውጣጡበት መሰላላቸው ነው ለነገሩ ታድያ እነዚህ ሰዎች ደረስን ሲሉ ሌላውን ሊንቁና ሊያቃልሉ ይነሱ እንጂ መድረሳቸው ግን በእግዚአብሔር ዘንድ በትክክል የተረጋገጠ አይደለምና ከፊት ለፊታቸው እንደ አጋር የሚጠብቃቸው ዋይታና ልቅሶን ያዘለ የእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለ ታድያ ይህ የማጣርያ ጊዜ አትምጣ ቢባልም እንደነዚህ ላሉ ሰዎች መምጣቱ አይቀርም ወገኖቼ ማንኛውንም የክርስትና ጉዞም ሆነ የሕይወት ጉዞ ጀመርነው እንጂ አልጭረስነውምና እንደጭረስንና እንደተመረቅንም ሆነን በሰው ፊት በመቅረብ በሌሎች ሕይወት ውስጥ ጣልቃ ገብተን ሌሎችን ከማቃለልና ከመናቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሌሎችን ስናቃልልና በሌሎች ስንስቅ እኛው እራሳችን ጀመሩ ግን ሊደመድሙ አቃታቸው ተብለን በራሳችን እንዳይሳቅብን ከሌላው ላይ ነገራችንን አንስተን ለራሳችን እንትጋ የሉቃስ ወንጌል 14 ፥ 25 _ 35 እንደገናም በአቋራጭ በተገኘው ነገር የመጣው ቀረርቶአችን ውሎ ሳያድር ወደመረረ ልቅሶ ይቀየራልና አሁኑኑ ከዚህ ሽለላና ማናናቅ ወጥተን ሕይወታችንን ለዚህ ጌታ እንስጥ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳን

Image

እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው ( ( ዘፍጥረት 16 ፥ 5 እና 6 ) Part 2 የትምህርቱ ዋና ሃሳቦች እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው አጋር እንዳረገዘች አይታ ሣራን በዓይኗ ያቃለለቻት ቢሆንም በእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ ውስጥ ገብታ መጣራት ጀመረች ለአጋር የመጣ አንዱ የሕይወት ማጣርያ 1ኛ ) በሦራ ስቃይ ምክንያት ከሦራ ፊት መኮብለልዋ ነው 2ኛ ) በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔር መልአክ በውሃ ምንጭ አጠገብ በበረሃ አገኛት በዚህ ውስጥ የሆነውን ነገር በዘፍጥረት 16 ፥ 7 _ 16 የተጻፈውን መመልከት ነው 3ኛ ) ለአጋር የመጣው ሦስተኛው የሕይወት ማጣርያ ደግሞ ሣራ ግብጻዊቱ አጋር ለአብርሃም የወለደችለትን ልጅ ሲስቅ በማየቷ ይህቺን ባርያ ከነልጇ አሳድ የዚህች ባርያ ልጅ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር አይወርስምና ስትል በጽኑ የውሳኔ ቃል የተገለጠችበት ቃል ነው 4ኛ ) በዚህ ውስጥ ግን የአጋር ከነልጇ መውጣት አንዱ ለአጋር የመጣ የሕይወት ማጣርያ ቢሆንም በዚህ ውስጥ ግን በነበረው ውጣ ውረድ እና አለመግባባት የሣራም ሕይወት አብሮ ተጣርቷል እንደገናም ሣራ ብቻ አይደለችም የትልቁ የቤቱ ባለቤት የሆነው የአብርሃም ሕይወትም በከፍተኛ ሁኔታ በመጣራት ላይ ነበር ዘፍጥረት 21 ፥ 11 _ 14 5ኛ) እንዳረገዘች አይታ ሣራን በዓይኗ ያቃለለችው አጋር በዚህ ከእግዚአብሔር በሆነ የመጨረሻ የሕይወት ማጣርያ በቤርሳቤህ ምድረበዳ ተቅበዘበዘች ፣ ውሃውም ከአቁማዳው አለቀ ብላቴናውንም ከአንድ ቁጥቋጦ በታች ጣለችው ፣ እርስዋም ሄደች ፦ ብላቴናው ሲሞት አልየው ብላ ቀስት ተወርውሮ የሚደርስበትን ያህል ርቃ በአንጻሩ ተቀመጠች፣ ፊት ለፊትም ተቀመጠች ቃልዋንም አሰምታ አለቀሰች ከዚህ የእግዚአብሔር የሕይወት ማጣርያ መልስ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔር የማጽናናትና የማንሣት የጉብኝትም መልስ የመጣው 6ኛ ) የእግዚአብሔር የማጽናናትና የማንሣት ፣ የጉብኝት መልስ ዘፍጥረት 21 ፥ 17 _ 21 በዚህ ውስጥ የምንማረው እውነት ለአጋር ማርገዝ የመጨረሻ መስሏት ሣራን እስከማቃለል ያድርሳት እንጂ ይህ ማርገዝ ለአጋር የመጨረሻ ደረጃ አይደለም አጋር ገና ጀመረች እንጂ ያልጨረሰች በመሆንዋ ከፊት ለፊቷ ብዙ የሚጠብቃት ሴት ነበረች ይህንን ባለማወቋ ግን ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠስዋ እንደሚባለው ገና ከማርገዟ የቤቱ እማ ወራ ሆና ሁሉን የያዘችና የጨበጠች መስሏት አልፋ ሄዳ ሣራን ማቃለል ጀመረች ታድያ ወደዚህ ነገር የከተታት ለማርገዝ ስትል የተጠቀመችው አቋራጭ መንገድ ነው ወገኖቼ አቋራጭ መንገድ አጋርን ብቻ ሳይሆን ዛሬም እኛን ሁላችንንም ብዙ የማያስፈልግ ነገር ውስጥ ይከተናል የአጋር ሣራን ማቃለል ችግሩ ማርገዙ ብቻ ሳይሆን አቋራጭ መንገድንም ጭምር መጠቀሙ ነው ዛሬም ታድያ በአቋራጭ መሰላል ተወጣጥተው ጸነስን አረገዝን የቤትም ባለቤት ሆንን በሚል ሰበብ አጠገባቸው ላለው የማቃለል ምክንያትና መነሾ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ወደዚህ አጉራ ዘለል ድርጊት የከተታቸው ነገር የሄዱበት አቋራጭ መንገዳቸውና ለመድረስ ሲሉም የተውጣጡበት መሰላላቸው ነው ለነገሩ ታድያ እነዚህ ሰዎች ደረስን ሲሉ ሌላውን ሊንቁና ሊያቃልሉ ይነሱ እንጂ መድረሳቸው ግን በእግዚአብሔር ዘንድ በትክክል የተረጋገጠ አይደለምና ከፊት ለፊታቸው እንደ አጋር የሚጠብቃቸው ዋይታና ልቅሶን ያዘለ የእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለ ታድያ ይህ የማጣርያ ጊዜ አትምጣ ቢባልም እንደነዚህ ላሉ ሰዎች መምጣቱ አይቀርም ወገኖቼ ማንኛውንም የክርስትና ጉዞም ሆነ የሕይወት ጉዞ ጀመርነው እንጂ አልጭረስነውምና እንደጭረስንና እንደተመረቅንም ሆነን በሰው ፊት በመቅረብ በሌሎች ሕይወት ውስጥ ጣልቃ ገብተን ሌሎችን ከማቃለልና ከመናቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሌሎችን ስናቃልልና በሌሎች ስንስቅ እኛው እራሳችን ጀመሩ ግን ሊደመድሙ አቃታቸው ተብለን በራሳችን እንዳይሳቅብን ከሌላው ላይ ነገራችንን አንስተን ለራሳችን እንትጋ የሉቃስ ወንጌል 14 ፥ 25 _ 35 እንደገናም በአቋራጭ በተገኘው ነገር የመጣው ቀረርቶአችን ውሎ ሳያድር ወደመረረ ልቅሶ ይቀየራልና አሁኑኑ ከዚህ ሽለላና ማናናቅ ወጥተን ሕይወታችንን ለዚህ ጌታ እንስጥ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳን

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው ( ዘፍጥረት 16 ፥ 5 እና 6 ) Part 1 የትምህርቱ ዋናና ሃሳቦች እግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለው አጋር እንዳረገዘች አይታ ሣራን በዓይኗ ያቃለለቻት ቢሆንም በእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ ውስጥ ገብታ መጣራት ጀመረች ለአጋር የመጣ አንዱ የሕይወት ማጣርያ 1ኛ ) በሦራ ስቃይ ምክንያት ከሦራ ፊት መኮብለልዋ ነው 2ኛ ) በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔር መልአክ በውሃ ምንጭ አጠገብ በበረሃ አገኛት በዚህ ውስጥ የሆነውን ነገር በዘፍጥረት 16 ፥ 7 _ 16 የተጻፈውን መመልከት ነው 3ኛ ) ለአጋር የመጣው ሦስተኛው የሕይወት ማጣርያ ደግሞ ሣራ ግብጻዊቱ አጋር ለአብርሃም የወለደችለትን ልጅ ሲስቅ በማየቷ ይህቺን ባርያ ከነልጇ አሳድ የዚህች ባርያ ልጅ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር አይወርስምና ስትል በጽኑ የውሳኔ ቃል የተገለጠችበት ቃል ነው 4ኛ ) በዚህ ውስጥ ግን የአጋር ከነልጇ መውጣት አንዱ ለአጋር የመጣ የሕይወት ማጣርያ ቢሆንም በዚህ ውስጥ ግን በነበረው ውጣ ውረድ እና አለመግባባት የሣራም ሕይወት አብሮ ተጣርቷል እንደገናም ሣራ ብቻ አይደለችም የትልቁ የቤቱ ባለቤት የሆነው የአብርሃም ሕይወትም በከፍተኛ ሁኔታ በመጣራት ላይ ነበር ዘፍጥረት 21 ፥ 11 _ 14 5ኛ) እንዳረገዘች አይታ ሣራን በዓይኗ ያቃለለችው አጋር በዚህ ከእግዚአብሔር በሆነ የመጨረሻ የሕይወት ማጣርያ በቤርሳቤህ ምድረበዳ ተቅበዘበዘች ፣ ውሃውም ከአቁማዳው አለቀ ብላቴናውንም ከአንድ ቁጥቋጦ በታች ጣለችው ፣ እርስዋም ሄደች ፦ ብላቴናው ሲሞት አልየው ብላ ቀስት ተወርውሮ የሚደርስበትን ያህል ርቃ በአንጻሩ ተቀመጠች፣ ፊት ለፊትም ተቀመጠች ቃልዋንም አሰምታ አለቀሰች ከዚህ የእግዚአብሔር የሕይወት ማጣርያ መልስ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔር የማጽናናትና የማንሣት የጉብኝትም መልስ የመጣው 6ኛ ) የእግዚአብሔር የማጽናናትና የማንሣት ፣ የጉብኝት መልስ ዘፍጥረት 21 ፥ 17 _ 21 በዚህ ውስጥ የምንማረው እውነት ለአጋር ማርገዝ የመጨረሻ መስሏት ሣራን እስከማቃለል ያድርሳት እንጂ ይህ ማርገዝ ለአጋር የመጨረሻ ደረጃ አይደለም አጋር ገና ጀመረች እንጂ ያልጨረሰች በመሆንዋ ከፊት ለፊቷ ብዙ የሚጠብቃት ሴት ነበረች ይህንን ባለማወቋ ግን ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠስዋ እንደሚባለው ገና ከማርገዟ የቤቱ እማ ወራ ሆና ሁሉን የያዘችና የጨበጠች መስሏት አልፋ ሄዳ ሣራን ማቃለል ጀመረች ታድያ ወደዚህ ነገር የከተታት ለማርገዝ ስትል የተጠቀመችው አቋራጭ መንገድ ነው ወገኖቼ አቋራጭ መንገድ አጋርን ብቻ ሳይሆን ዛሬም እኛን ሁላችንንም ብዙ የማያስፈልግ ነገር ውስጥ ይከተናል የአጋር ሣራን ማቃለል ችግሩ ማርገዙ ብቻ ሳይሆን አቋራጭ መንገድንም ጭምር መጠቀሙ ነው ዛሬም ታድያ በአቋራጭ መሰላል ተወጣጥተው ጸነስን አረገዝን የቤትም ባለቤት ሆንን በሚል ሰበብ አጠገባቸው ላለው የማቃለል ምክንያትና መነሾ የሆኑ ሰዎች ሁሉ ወደዚህ አጉራ ዘለል ድርጊት የከተታቸው ነገር የሄዱበት አቋራጭ መንገዳቸውና ለመድረስ ሲሉም የተውጣጡበት መሰላላቸው ነው ለነገሩ ታድያ እነዚህ ሰዎች ደረስን ሲሉ ሌላውን ሊንቁና ሊያቃልሉ ይነሱ እንጂ መድረሳቸው ግን በእግዚአብሔር ዘንድ በትክክል የተረጋገጠ አይደለምና ከፊት ለፊታቸው እንደ አጋር የሚጠብቃቸው ዋይታና ልቅሶን ያዘለ የእግዚአብሔር የማጣርያ ጊዜ አለ ታድያ ይህ የማጣርያ ጊዜ አትምጣ ቢባልም እንደነዚህ ላሉ ሰዎች መምጣቱ አይቀርም ወገኖቼ ማንኛውንም የክርስትና ጉዞም ሆነ የሕይወት ጉዞ ጀመርነው እንጂ አልጭረስነውምና እንደጭረስንና እንደተመረቅንም ሆነን በሰው ፊት በመቅረብ በሌሎች ሕይወት ውስጥ ጣልቃ ገብተን ሌሎችን ከማቃለልና ከመናቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሌሎችን ስናቃልልና በሌሎች ስንስቅ እኛው እራሳችን ጀመሩ ግን ሊደመድሙ አቃታቸው ተብለን በራሳችን እንዳይሳቅብን ከሌላው ላይ ነገራችንን አንስተን ለራሳችን እንትጋ የሉቃስ ወንጌል 14 ፥ 25 _ 35 እንደገናም በአቋራጭ በተገኘው ነገር የመጣው ቀረርቶአችን ውሎ ሳያድር ወደመረረ ልቅሶ ይቀየራልና አሁኑኑ ከዚህ ሽለላና ማናናቅ ወጥተን ሕይወታችንን ለዚህ ጌታ እንስጥ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳን

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ የእግዚአብሔርን ቃል ለመጠበቅ ወደ እነዚህ እውነቶች ሁሉ መመለስ ( ክፍል አራት )

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ የእግዚአብሔርን ቃል ለመጠበቅ ወደ እነዚህ እውነቶች ሁሉ መመለስ ( ክፍል ሦስት )

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ የእግዚአብሔርን ቃል ለመጠበቅ ወደ እነዚህ እውነቶች ሁሉ መመለስ ( ክፍል ሁለት )

Image

ክፍል ሦስት ፦ ሰዎች የእግዚአብሔርን ሕግ ጠብቀው ሲገኙ ወይም ሲጠብቁ ጠብቃችኋል ማለት ያስፈልጋል ኢያሱ 22 ፥ 3

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ የእግዚአብሔርን ቃል ለመጠበቅ ወደ እነዚህ እውነቶች ሁሉ መመለስ ( ክፍል አንድ )

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ ቊጣ ( አግባብነት የሌላቸው ቁጣዎች ሰይጣናዊ ድርጊቶችና የስንፍናም መገለጫዎች ናቸው )

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ ለሕይወታችን የተሻለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ የማቴዎስ ወንጌል 2 ፥ 1 _ 12 (ክፍል...

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ ለሕይወታችን የተሻለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ የማቴዎስ ወንጌል 2 ፥ 1 _ 12 (ክፍል...

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ ለሕይወታችን የተሻለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ የማቴዎስ ወንጌል 2 ፥ 1 _ 12 (ክፍል...

Image

የራሱ የእግዚአብሔር ጉዳዩ ሕጉ ነው ዘጸአት 16 ፥ 1 _ 36 ፤ ዘዳግም 4 ፥ 2 ፣ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ...

Image

ክፍል አራት ፦ ሰዎች የእግዚአብሔርን ሕግ ጠብቀው ሲገኙ ወይም ሲጠብቁ ጠብቃችኋል ማለት ያስፈልጋል ኢያሱ 22 ፥ 3

Image

ክፍል ሁለት ፦ ሰዎች የእግዚአብሔርን ሕግ ጠብቀው ሲገኙ ወይም ሲጠብቁ ጠብቃችኋል ማለት ያስፈልጋል ኢያሱ 22 ፥ 3

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ዘፍጥረት 31 ፥ 16 ( ክፍል ሁለት ) የመልዕክት ርዕስ አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ዘፍጥረት 31 ፥ 16 ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወገኖች የእግዚአብሔር ሕዝቦች በሙሉ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልግሎት ነው በቅድሚያ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ይህ ዓመት ለሁላችንም የበረከት የምስጋና የድልና ለእግዚአብሔር አገልግሎት መልካም የሥራ ዓመት እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ ለዕለቱ የሚሆን ዓመታዊ ጥቅስ በራሴና በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ስም እንደሚከተለው ላቀርብላችሁ እወዳለሁ የዚህ ዓመት መሪ ጥቅሳችንም ከዚህ እንደሚከተለው ነው አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ታድያ ይህ ጥቅስ ለያዕቆብ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ላለነው ለኔና ለእናንተም በዚህ ዓመት እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ የምናደርግበት ዓመት ነውና በዚህ እውነት ውስጥ ሆነን ይህንን መልዕክት የምንሰማ ሁሉ እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ በእምነት ልንነሳ ይገባል የላባ ልጆች ለያዕቆብ ያሉት ነገር ይህንን ነው ጊዜው አሁን ነው እያሉት ነው ምክንያቱም በአባታችን ቤት ለእኛ ድርሻና ርስት በውኑ ቀርቶልናልን ? እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቆጠርን አይደለንምን ? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልና ስለዚህም እግዚአብሔር ከአባታችን የነሳው ይህ ሁሉ ሀብት ለእኛና ለልጆቻችን ነው አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ሲሉት እንመለከታለን ዘፍጥረት 31 ፥ 14 _ 16 ስለዚህ ያዕቆብ እግዚአብሔር ያለውን ለማድረግ በበቂ ሁኔታና ምክንያት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተነሣ ሰው ነበር ወገኖቼ ሆይ ጌታ እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ የተመቸ ጊዜና በቂ ሁኔታዎችን ዛሬም እርሱ እግዚአብሔር ይፈጥርልናል በመሆኑም እግዚአብሔር ያለንን እንዲሁ እንዲያው ዝም ብለንና ተነስተን ያለበቂ ሁኔታ ወይንም በሞቅታ መንፈስ የምናደርግ አይደለንም የሞላ ነገር ውስጥ ገብተንና ተረጋግተን እንደገናም እርግጠኞችም ሆነን የምናደርግ ነን ያዕቆብ በላባ ቤት በፍጻሜው እግዚአብሔር ያለውን ሁሉ ሊያደርግ የሞላ ነገር ውስጥ ገብቶ ነበር ይህን ያልኩበት ምክንያት ያዕቆብ ራሱ ከተናገረው ነገር ተነስቼ ነው አባታችሁ ግን አታለለኝ፥ ደመወዜንም አሥር ጊዜ ለወጠ፤ እግዚአብሔር ግን ክፉን ያደርግብኝ ዘንድ አልፈቀደለትም ደመወዝህ ዝንጕርጕሮች ይሁኑ ቢለኝ በጎቹ ሁሉ ዝንጕርጕሮችን ወለዱ፤ ሽመልመሌ መሳዮቹ ደመወዝህ ይሁኑ ቢለኝ በጎቹ ሁሉ ሽመልመሌ መሳዮችን ወለዱ እግዚአብሔርም የአባታችሁን በጎች ሁሉ ነሥቶ ለእኔ ሰጠኝ አለ ዘፍጥረት 31 ፥ 7 _ 9 ለዚህም ነው ሳይቸኳኮልና ጥድፍድፍም ሳይል በመነሳት ልጆቹንና ሚስቶቹንም በግመሎች ላይ አስቀምጦ መንጎቹንም ሁሉ የቤቱንም ዕቃ ሁሉ በሁለት ወንዞች መካከል ሳለ ያገኛቸውን ከብቶች ሁሉ ይዞ ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ወደ ከነዓን ምድር የሄደው ዘፍጥረት 31 ፥ 17 እና 18 መጽሐፍቅዱሳችን ሲናገር እግዚአብሔር ይቀድማችኋልና፥ የእስራኤልም አምላክ ይከተላችኋልና በችኰላ አትወጡም በመኰብለልም አትሄዱም አለን ኢሳይያስ 52 ፥ 12 በመሆኑም ያዕቆብን እግዚአብሔር የቀደመው በመሆኑ ምንም እንኳ ያዕቆብም የሶርያውን ሰው ላባን ከድቶ ኮበለለ መኮብለሉንም አልነገረውም ተብሎ የተጻፈ ቢሆንም እግዚአብሔር አድርግ ያለውን ሊያደርግ የተነሳ በመሆኑ በሕይወቱ ውስጥ በችኮላ መውጣት ድብብቆሽና የመኮብለልም ዓይነት ነገር አይታይበትም ነበር ለዚህም ነው ያዕቆብም ተቆጣ ላባንም ወቀሰው፤ ያዕቆብም መለሰ ላባንም እንዲህ አለው፦ የበደልሁህ በደል ምንድር ነው ? ኃጢአቴስ ምንድር ነው ይህን ያህል ያሳደድኸኝ ? አሁንም ዕቃዬን ሁሉ በረበርህ፤ ከቤትህስ ዕቃ ሁሉ ምን አገኘህ ? እነርሱ በእኛ በሁለታችን መካከል ይፈርዱ ዘንድ በወንድሞቼና በወንድሞችህ ፊት አቅርበው ሲል የተናገረው ዘፍጥረት 31 ፥ 36 ከዚህ ሃሳብ ተነስተን እንግዲህ ያዕቆብ ከዳተኛ ያልሆነና የፊት ለፊት የግንባርም ሰው የሆነ መሆኑን ከክፍሉ በዚህ መልኩ እንረዳለን አያይዞም ተነስቶም ወንዙን ተሻገረ ፊቱንም ወደ ገለዓድ ተራራ አቀና ይለናል ዘፍጥረት 31 ፥ 21 እግዚአብሔር አድርግ ያለውን ሁሉ ሊያደርግ የተነሣ ሰው ምንም ዓይነት ነገር ይሁን የቱንም ዓይነት ነገር ይምጣ መነሳቱ መሻገሩ ፊቱንም ሊሄድ ወዳሰበበት ሥፍራ ማቅናቱ የማይቀር ነው ይህን ለመሄድ የማቅናት ሁኔታን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስም በአንድ ሥፍራ አድርጎት ነበረ በሉቃስ ወንጌል 9 ፥ 51 _ 56 ላይ የሚወጣበትም ወራት በቀረበ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ፊቱን አቀና በፊቱም መልዕክተኞችን ሰደደ ይለናል ጌታችን ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሊሄድ ፊቱን በትክክል ያቀና ስለነበር በመንገዱ ላይ መጥተው ጥያቄ ላቀረቡለት ሰዎች ሁሉ ትክክለኛ መልስ ነበረው በመጨረሻም ማቅናቱ እውነተኛና የቁርጥ ስለነበረ ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለ ታድያ የያዕቆብም ሕይወት ካለበት ሁኔታ ተነስቶ ተሻግሮም በመሄድና በማቅናት ጉዳዩ ከዚህ የተለየ አልነበረም ወገኖቼ እንግዲህ እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ ለተነሣን ለእኛም በእርግጥም እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ ከተነሣን የሚታይብን ባሕርይ እና የጉዞ መጠን ይሄ ነው እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ በፍጹም ሳንፈራ ተነስተን ልንሄድ እንደ ያዕቆብ መሻገር የሚገባንን ሁሉ እንሻገራልን መሄድ ወደ ተገባንም ሥፍራ ፊታችንንም እናቀናለን ለጠያቂዎቻችንም የምንሰጠው መልስ እንደ ኢየሱስ ማመንታትም ሆነ ወደኋላ ማለት የሌለበት መልስ ነው ታድያ ወገኖቼ አሁኑም እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ በእነዚህ እውነቶች ሁሉ ይጎብኘን ከዚህ በመቀጠል በቪዲዮ በፓወር ፖይንት መልክ ተዘጋጅቶ የቀረበ መልዕክት ስላለ ይህንን መልዕክት እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ አዲሱ ዓመት ለሁላችንም የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንልን ጌታ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ በማለት የምሰናበታችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ነኝ

Image

የመልዕክት ርዕስ ፦ አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ዘፍጥረት 31 ፥ 16 ( ክፍል አንድ ) የመልዕክት ርዕስ አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ዘፍጥረት 31 ፥ 16 ክፍል አንድ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወገኖች የእግዚአብሔር ሕዝቦች በሙሉ ይህ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልግሎት ነው በቅድሚያ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ይህ ዓመት ለሁላችንም የበረከት የምስጋና የድልና ለእግዚአብሔር አገልግሎት መልካም የሥራ ዓመት እንዲሆንላችሁ እየተመኘሁ ለዕለቱ የሚሆን ዓመታዊ ጥቅስ በራሴና በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ስም እንደሚከተለው ላቀርብላችሁ እወዳለሁ የዚህ ዓመት መሪ ጥቅሳችንም ከዚህ እንደሚከተለው ነው አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ታድያ ይህ ጥቅስ ለያዕቆብ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ላለነው ለኔና ለእናንተም በዚህ ዓመት እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ የምናደርግበት ዓመት ነውና በዚህ እውነት ውስጥ ሆነን ይህንን መልዕክት የምንሰማ ሁሉ እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ በእምነት ልንነሳ ይገባል የላባ ልጆች ለያዕቆብ ያሉት ነገር ይህንን ነው ጊዜው አሁን ነው እያሉት ነው ምክንያቱም በአባታችን ቤት ለእኛ ድርሻና ርስት በውኑ ቀርቶልናልን ? እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቆጠርን አይደለንምን ? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልና ስለዚህም እግዚአብሔር ከአባታችን የነሳው ይህ ሁሉ ሀብት ለእኛና ለልጆቻችን ነው አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ ሲሉት እንመለከታለን ዘፍጥረት 31 ፥ 14 _ 16 ስለዚህ ያዕቆብ እግዚአብሔር ያለውን ለማድረግ በበቂ ሁኔታና ምክንያት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተነሣ ሰው ነበር ወገኖቼ ሆይ ጌታ እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ የተመቸ ጊዜና በቂ ሁኔታዎችን ዛሬም እርሱ እግዚአብሔር ይፈጥርልናል በመሆኑም እግዚአብሔር ያለንን እንዲሁ እንዲያው ዝም ብለንና ተነስተን ያለበቂ ሁኔታ ወይንም በሞቅታ መንፈስ የምናደርግ አይደለንም የሞላ ነገር ውስጥ ገብተንና ተረጋግተን እንደገናም እርግጠኞችም ሆነን የምናደርግ ነን ያዕቆብ በላባ ቤት በፍጻሜው እግዚአብሔር ያለውን ሁሉ ሊያደርግ የሞላ ነገር ውስጥ ገብቶ ነበር ይህን ያልኩበት ምክንያት ያዕቆብ ራሱ ከተናገረው ነገር ተነስቼ ነው አባታችሁ ግን አታለለኝ፥ ደመወዜንም አሥር ጊዜ ለወጠ፤ እግዚአብሔር ግን ክፉን ያደርግብኝ ዘንድ አልፈቀደለትም ደመወዝህ ዝንጕርጕሮች ይሁኑ ቢለኝ በጎቹ ሁሉ ዝንጕርጕሮችን ወለዱ፤ ሽመልመሌ መሳዮቹ ደመወዝህ ይሁኑ ቢለኝ በጎቹ ሁሉ ሽመልመሌ መሳዮችን ወለዱ እግዚአብሔርም የአባታችሁን በጎች ሁሉ ነሥቶ ለእኔ ሰጠኝ አለ ዘፍጥረት 31 ፥ 7 _ 9 ለዚህም ነው ሳይቸኳኮልና ጥድፍድፍም ሳይል በመነሳት ልጆቹንና ሚስቶቹንም በግመሎች ላይ አስቀምጦ መንጎቹንም ሁሉ የቤቱንም ዕቃ ሁሉ በሁለት ወንዞች መካከል ሳለ ያገኛቸውን ከብቶች ሁሉ ይዞ ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ወደ ከነዓን ምድር የሄደው ዘፍጥረት 31 ፥ 17 እና 18 መጽሐፍቅዱሳችን ሲናገር እግዚአብሔር ይቀድማችኋልና፥ የእስራኤልም አምላክ ይከተላችኋልና በችኰላ አትወጡም በመኰብለልም አትሄዱም አለን ኢሳይያስ 52 ፥ 12 በመሆኑም ያዕቆብን እግዚአብሔር የቀደመው በመሆኑ ምንም እንኳ ያዕቆብም የሶርያውን ሰው ላባን ከድቶ ኮበለለ መኮብለሉንም አልነገረውም ተብሎ የተጻፈ ቢሆንም እግዚአብሔር አድርግ ያለውን ሊያደርግ የተነሳ በመሆኑ በሕይወቱ ውስጥ በችኮላ መውጣት ድብብቆሽና የመኮብለልም ዓይነት ነገር አይታይበትም ነበር ለዚህም ነው ያዕቆብም ተቆጣ ላባንም ወቀሰው፤ ያዕቆብም መለሰ ላባንም እንዲህ አለው፦ የበደልሁህ በደል ምንድር ነው ? ኃጢአቴስ ምንድር ነው ይህን ያህል ያሳደድኸኝ ? አሁንም ዕቃዬን ሁሉ በረበርህ፤ ከቤትህስ ዕቃ ሁሉ ምን አገኘህ ? እነርሱ በእኛ በሁለታችን መካከል ይፈርዱ ዘንድ በወንድሞቼና በወንድሞችህ ፊት አቅርበው ሲል የተናገረው ዘፍጥረት 31 ፥ 36 ከዚህ ሃሳብ ተነስተን እንግዲህ ያዕቆብ ከዳተኛ ያልሆነና የፊት ለፊት የግንባርም ሰው የሆነ መሆኑን ከክፍሉ በዚህ መልኩ እንረዳለን አያይዞም ተነስቶም ወንዙን ተሻገረ ፊቱንም ወደ ገለዓድ ተራራ አቀና ይለናል ዘፍጥረት 31 ፥ 21 እግዚአብሔር አድርግ ያለውን ሁሉ ሊያደርግ የተነሣ ሰው ምንም ዓይነት ነገር ይሁን የቱንም ዓይነት ነገር ይምጣ መነሳቱ መሻገሩ ፊቱንም ሊሄድ ወዳሰበበት ሥፍራ ማቅናቱ የማይቀር ነው ይህን ለመሄድ የማቅናት ሁኔታን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስም በአንድ ሥፍራ አድርጎት ነበረ በሉቃስ ወንጌል 9 ፥ 51 _ 56 ላይ የሚወጣበትም ወራት በቀረበ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ፊቱን አቀና በፊቱም መልዕክተኞችን ሰደደ ይለናል ጌታችን ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሊሄድ ፊቱን በትክክል ያቀና ስለነበር በመንገዱ ላይ መጥተው ጥያቄ ላቀረቡለት ሰዎች ሁሉ ትክክለኛ መልስ ነበረው በመጨረሻም ማቅናቱ እውነተኛና የቁርጥ ስለነበረ ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለ ታድያ የያዕቆብም ሕይወት ካለበት ሁኔታ ተነስቶ ተሻግሮም በመሄድና በማቅናት ጉዳዩ ከዚህ የተለየ አልነበረም ወገኖቼ እንግዲህ እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ ለተነሣን ለእኛም በእርግጥም እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ ከተነሣን የሚታይብን ባሕርይ እና የጉዞ መጠን ይሄ ነው እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ በፍጹም ሳንፈራ ተነስተን ልንሄድ እንደ ያዕቆብ መሻገር የሚገባንን ሁሉ እንሻገራልን መሄድ ወደ ተገባንም ሥፍራ ፊታችንንም እናቀናለን ለጠያቂዎቻችንም የምንሰጠው መልስ እንደ ኢየሱስ ማመንታትም ሆነ ወደኋላ ማለት የሌለበት መልስ ነው ታድያ ወገኖቼ አሁኑም እግዚአብሔር ያለንን ሁሉ ለማድረግ በእነዚህ እውነቶች ሁሉ ይጎብኘን ከዚህ በመቀጠል በቪዲዮ በፓወር ፖይንት መልክ ተዘጋጅቶ የቀረበ መልዕክት ስላለ ይህንን መልዕክት እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ አዲሱ ዓመት ለሁላችንም የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንልን ጌታ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ በማለት የምሰናበታችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ነኝ

Image