M2U00091 Message :- The Birth of Jesus Christ ( Part Two ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጌታ የተወደዳችሁ ወገኖቼ ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ በተመለከተ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ፥ 8 _ 14 መሠረት ተዘጋጅቶ የቀረበላችሁ የዕለቱ መልዕክት ነው በዚህ መልዕክትም በብዙ እንደምትባረኩ አምናለሁ ይህንን መልዕክት ደግሞ እናንተ ከሰማችሁ በኋላ ለሌሎች ላልሰሙ ወገኖች እንድታሰሙአቸው በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ይህ በዓል ለሁላችሁም የበረከት የምስጋናና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ ተባረኩ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ Merry Christmas and Happy New Year For all People of God

Comments

Popular posts from this blog

የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ሰባት 3ኛ) ምልክታዊ ትዕይንቶች እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንት Symbolic View and The Dynamic View

የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ (መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ

የጌታ እራት ክፍል ሦስት