Posts
Showing posts from 2015
Part 5 ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንዲጠብቁ እንደገናም የሚጠብቁም ሲገኙ ጠብቁ ማለት ያስፈልጋል 1ኛ ዜና ...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 4 ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንዲጠብቁ እንደገናም የሚጠብቁም ሲገኙ ጠብቁ ማለት ያስፈልጋል 1ኛ ዜና ...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 3 ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንዲጠብቁ እንደገናም የሚጠብቁም ሲገኙ ጠብቁ ማለት ያስፈልጋል 1ኛ ዜና ...
- Get link
- X
- Other Apps
M2U00091 Message :- The Birth of Jesus Christ ( Part Two ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጌታ የተወደዳችሁ ወገኖቼ ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ በተመለከተ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ፥ 8 _ 14 መሠረት ተዘጋጅቶ የቀረበላችሁ የዕለቱ መልዕክት ነው በዚህ መልዕክትም በብዙ እንደምትባረኩ አምናለሁ ይህንን መልዕክት ደግሞ እናንተ ከሰማችሁ በኋላ ለሌሎች ላልሰሙ ወገኖች እንድታሰሙአቸው በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ይህ በዓል ለሁላችሁም የበረከት የምስጋናና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ ተባረኩ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ Merry Christmas and Happy New Year For all People of God
- Get link
- X
- Other Apps
M2U00090 Message :- The Birth of Jesus Christ ( Part One ) የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጌታ የተወደዳችሁ ወገኖቼ ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ በተመለከተ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ፥ 8 _ 14 መሠረት ተዘጋጅቶ የቀረበላችሁ የዕለቱ መልዕክት ነው በዚህ መልዕክትም በብዙ እንደምትባረኩ አምናለሁ ይህንን መልዕክት ደግሞ እናንተ ከሰማችሁ በኋላ ለሌሎች ላልሰሙ ወገኖች እንድታሰሙአቸው በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ይህ በዓል ለሁላችሁም የበረከት የምስጋናና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ ተባረኩ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ Merry Christmas and Happy New Year For all People of God
- Get link
- X
- Other Apps
M2U00090 Message :- The Birth of Jesus Christ ( Part One )
- Get link
- X
- Other Apps
Part 2 ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንዲጠብቁ እንደገናም የሚጠብቁም ሲገኙ ጠብቁ ማለት ያስፈልጋል 1ኛ ዜና ...
- Get link
- X
- Other Apps
ክፍል አንድ ፦ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11
- Get link
- X
- Other Apps
ክፍል ሁለት ፦ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 በዚህ ምድር ስንኖር ብዙ ነገሮች ተተካክተው አንዱ አንዱን ተክቶ ሌላው በሌላኛውም ተተክቶ ሲሰራ ተመልክተናል ወደ እግዚአብሔርና ወደ ቃሉ ስንመጣ ግን እግዚአብሔርንም ሆነ ቃሉን በሌላ ልንተካ በፍጹም የማንችል መሆናችንን ከተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሃሳብ ለመረዳት እንችላለን ከዚህም የተነሣ ነው እንግዲህ መዝሙረኛው ዳዊት በመዝሙር (102 )፥ 26 እና 27 ላይ እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ እንደ መጐናጸፍያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም በማለት ይህንን የቃሉን እውነታ በክፍሉ የነገረን እርሱ ግን መቼም መች ያው ስለሆነ እርጅናና መለወጥ ሳይኖርበት ሁሉን እንደ መጐናጸፍያ ይለውጣል በትንቢተ ሚልክያስም በተመሣሣይ መልኩ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም በማለት የተናገረን በዚህ ምክንያት ነው በመሆኑም የኛ እግዚአብሔር መለወጥ ሳይኖርበት ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ ዛሬም ሆነ ለዘለዓለም አይለወጥም ከከንፈሩም የወጣውን ቃል አይለውጥም መዝሙረኛው ዳዊት አሁንም በዚህ ጉዳይ ኪዳኔን አላረክስም ከከንፈሬም የወጣውን አለውጥም ሲል ነገረን መዝሙር ( 89 ) ፥ 34 ጌታ እግዚአብሔር ኪዳኑን ጠባቂና የተናገረውንም ቃል የማያጥፍ ስለሆነ ዳዊትን እንዳልዋሸው አንዴ በቅዱስነቴ ማልሁ አለ መዝሙር ( 89 ) ፥ 35 ስለዚህ እግዚአብሔር ተናገረ ማለት ሆነ ማለት ነው በትንቢተ ኢሳይያስም በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍን ከሩቅም ሀገር ምክሬን የሚያደርገውን ሰው እጠራለሁ ተናግሬያለሁ እፈጽምማለሁ አስቤያለሁ አደርግማለሁ አለን ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 የተናገረና ያሰበ እንኳን ቢሆን የተናገረውንና ያሰበውን ለመፈጸምና ለማድረግ ከፍጡራን መካከል የሚችል አንድም የለም ስለተናገረና ስላሰበ ያደርጋል ማለት ደግሞ አንችልም በብዙ የሚሳነንና ውሱን የሆንን ፣ የነገውንም ጊዜያችንን እንኳ በትክክል ማወቅ የማንችል ደካማ ፍጥረቶችም ስለሆንን ለእኛ ለሰው ልጆች ይህንን ማድረግ አይሆንልንም እናስብና እንናገር ብንል እንኳን አሁንም ምላስ ሁሉ የሚዘጋበት ከመቃብርም በታች የሚሆንበት ጊዜ አለና ማሰባችንም ሆነ መናገራችን የተናገርነውም ነገር መፈጸሙና ወደ ፍጻሜም መድረሱ ከእርሱ የተነሳ ነው ተናግረው ያልተፈጸመላቸው አስበውም ያልሆነላቸው በዚህ ምድር ብዙ ሰዎች እንደነበሩና ወደፊትም እንደሚኖሩ ለሁላችንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው መጽሐፍቅዱሳችንም በዚህ ነገር ለትምህርታችን እንዲሆንልን የጠቀሳቸው ሰዎች አሉ ከነዚህም መካከል አንደኛዋ ኤልዛቤል ናት ኤልዛቤል ኤልያስን እንዲህ ስትል ተናግራው ነበር አክአብም ኤልያስ ይህን ሁሉ እንዳደረገ ነቢያትንም ሁሉ በሰይፍ እንደገደለ ለኤልዛቤል ነገራት ኤልዛቤልም ነገ በዚህ ጊዜ ነፍስህን ከነዚህ እንደ አንዲቱ ነፍስ ባላደርጋት አማልክት ይህን ያድርጉብኝ ይህንም ይጨምሩብኝ ብላ ወደ ኤልያስ መልዕክት ላከች ይልና ኤልያስም ፈርቶ ተነሣ ነፍሱንም ሊያድን ሄደ እያለ ይናገራል 1ኛ ነገሥት 19 ከቊጥር 1 ጀምሮ የተጻፈውን እንመልከት ታድያ ይህ ኤልያስ ይህች ኤልዛቤል የጊዜው ባለሥልጣን ከመሆንዋ የተነሣ ይመስላል ከላከችለት መልዕክት የተነሣ ፈርቶ ይሽሽ ይታወክና ይደናገጥ እንጂ ኤልዛቤል በአማልክቶቿ ስም ሳይቀር ተማምላ ስለተናገረች በኤልያስ ላይ የሆነ ምንም ነገር የለም ኤልያስም የሆነው ነገር የለም ይልቁንም ኤልያስ በእርሷ ላይ የተናገረው ቃል ተፈጸመ የተፈጸመውም ያ ቃል የኤልያስ ቃል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ ነው 1ኛ ነገሥት 20 ፥ 23 ፤ 2ኛ ነገሥት 9 ፥ 36 እና 37 ከኤልዛቤል ጋር በተመሳሳይ መልኩ ሐማ በመርዶክዮስ ላይ ተናግሮ ያልተፈጸመው ፣ የአሦሩ ንጉሥ ሰናክሬም በሕዝቅያስና በሕዝቅያስ አምላክ ላይ ሳይቀር ተናግሮ ያልተፈጸመለትን ይልቁንም በተቃራኒው የሆነበትን ፣ በሐዲስ ኪዳንም ጲላጦስ በኢየሱስ ላይ ይናገር እንጂ የእግዚአብሔር ሃሳብ ብቻ በኢየሱስ ላይ መፈጸሙንና ሌሎችንም ከመጽሐፍቅዱሳችን ጠቅሰን መመልከት እንችላለን 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 18 ፣ ምዕራፍ 19 ፣ ምዕራፍ 20ን በሙሉ እንመልከት ፤ መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 9 _ ፍጻሜ ፤ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ምዕራፍ 7 ፤ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 ፥ 1 _ 11 ሰዎች ካላቸው ሥልጣን ተነስተው ፣ አምባ ገነናዊና ስሜታዊም ሆነው ያሰቡትን የሚያደርጉ የተናገሩትንም የሚፈጽሙ መስሎአቸው ዛሬም ብዙ ብዙ ነገር ሊሉ ይችላሉ አሁንም ከብዙዎቹ ጥቂቶች እንደሚሉ አንጠራጠርም ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ኃይል አግኝተው ይሄንን አደርጋለሁ ያንን እፈጽማለሁ ስላሉ ብቻ በእኛ በቅዱሳን ሕይወት የሚፈጸምብንም ሆነ የሚሆንብን ምንም ነገር የለም በሕይወታችን የሚሆነው ጌታ የፈቀደው ብቻ ነው የማቴዎስ ወንጌል 10 ፥ 27 _ 32 ጌታ አምላካችን ግን በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን የሚናገር ምክሩንም የሚያጸና ፈቃዱንም ሁሉ የሚፈጽም ነው ስለዚህ ፈቃዱና ምክሩ ሃሳቡም ያለበትን ይህንን የእርሱን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ይልቁንም ሕጉን በሌላ ነገር ተክቼ የምፈልገውን እፈጽማለሁ ብሎ ከመነሳት ይልቅ ከእርሱ ጋር በመስማማት በጎነት እንዳለ በእግዚአብሔር ቃል የተጻፈልን በመሆኑ የኢዮብ መጽሐፍ እንዲህ ሲል ያስቀምጥልናል አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ ሰላምም ይኑርህ በዚያ በጐነትን ታገኛለህ ከአፉም ሕጉን ተቀበል በልብህም ቃሉን አኑር ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ ብትዋረድም ኃጢአትንም ከድንኳንህ ብታርቅ የወርቅን ዕቃ በአፈር ውስጥ የአፊርንም ወርቅ በጅረት ድንጋይ መካከል ብትጥል ሁሉን የሚችል አምላክ ወርቅና የሚብለጨለጭ ብር ይሆንልሃል የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል ፊትሕንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ እያለ ይናገራል መጽሐፈ ኢዮብ 22 ፥ 21 _ ፍጻሜ እንመልከት ከዚህ በመቀጠል እንግዲ ይህ ለዛሬ በቪዲዮ የምንለቀው ትምህርት የሚጠቁመን የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር እንደሌለ አውቀን ከሕጉ መጽሐፍ ጋር በምንስማማ ጊዜ የሕጉ መጽሐፍ በሕይወታችን ውስጥ ገብቶ የሚሰጠውን ጥቅምና የሚያመጣውን ለውጥ ወደ አምስት የሚደርሱ ዋና ዋና ነጥቦችን እንደ እግዚአብሔር ቃል በዝርዝር በማሳየት ነው ስለዚህ የእግዚአብሔር ወገኖች ቅዱሳን ትምህርቱም ከዚህ እንደሚከተለው በዚሁ በቪዲዮ አሁን የተለቀቀ በመሆኑ ሳያመልጣችሁ በመስመሩ ገብታችሁ እንድትከታተለሁ እየጋበዝኩ ይህንን ትምህርት ደግሞ መከታተል ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታስተላልፉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
- Get link
- X
- Other Apps
የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 በዚህ ምድር ስንኖር ብዙ ነገሮች ተተካክተው አንዱ አንዱን ተክቶ ሌላው በሌላኛውም ተተክቶ ሲሰራ ተመልክተናል ወደ እግዚአብሔርና ወደ ቃሉ ስንመጣ ግን እግዚአብሔርንም ሆነ ቃሉን በሌላ ልንተካ በፍጹም የማንችል መሆናችንን ከተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሃሳብ ለመረዳት እንችላለን ከዚህም የተነሣ ነው እንግዲህ መዝሙረኛው ዳዊት በመዝሙር (102 )፥ 26 እና 27 ላይ እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ እንደ መጐናጸፍያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም በማለት ይህንን የቃሉን እውነታ በክፍሉ የነገረን እርሱ ግን መቼም መች ያው ስለሆነ እርጅናና መለወጥ ሳይኖርበት ሁሉን እንደ መጐናጸፍያ ይለውጣል በትንቢተ ሚልክያስም በተመሣሣይ መልኩ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም በማለት የተናገረን በዚህ ምክንያት ነው በመሆኑም የኛ እግዚአብሔር መለወጥ ሳይኖርበት ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ ዛሬም ሆነ ለዘለዓለም አይለወጥም ከከንፈሩም የወጣውን ቃል አይለውጥም መዝሙረኛው ዳዊት አሁንም በዚህ ጉዳይ ኪዳኔን አላረክስም ከከንፈሬም የወጣውን አለውጥም ሲል ነገረን መዝሙር ( 89 ) ፥ 34 ጌታ እግዚአብሔር ኪዳኑን ጠባቂና የተናገረውንም ቃል የማያጥፍ ስለሆነ ዳዊትን እንዳልዋሸው አንዴ በቅዱስነቴ ማልሁ አለ መዝሙር ( 89 ) ፥ 35 ስለዚህ እግዚአብሔር ተናገረ ማለት ሆነ ማለት ነው በትንቢተ ኢሳይያስም በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍን ከሩቅም ሀገር ምክሬን የሚያደርገውን ሰው እጠራለሁ ተናግሬያለሁ እፈጽምማለሁ አስቤያለሁ አደርግማለሁ አለን ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 የተናገረና ያሰበ እንኳን ቢሆን የተናገረውንና ያሰበውን ለመፈጸምና ለማድረግ ከፍጡራን መካከል የሚችል አንድም የለም ስለተናገረና ስላሰበ ያደርጋል ማለት ደግሞ አንችልም በብዙ የሚሳነንና ውሱን የሆንን ፣ የነገውንም ጊዜያችንን እንኳ በትክክል ማወቅ የማንችል ደካማ ፍጥረቶችም ስለሆንን ለእኛ ለሰው ልጆች ይህንን ማድረግ አይሆንልንም እናስብና እንናገር ብንል እንኳን አሁንም ምላስ ሁሉ የሚዘጋበት ከመቃብርም በታች የሚሆንበት ጊዜ አለና ማሰባችንም ሆነ መናገራችን የተናገርነውም ነገር መፈጸሙና ወደ ፍጻሜም መድረሱ ከእርሱ የተነሳ ነው ተናግረው ያልተፈጸመላቸው አስበውም ያልሆነላቸው በዚህ ምድር ብዙ ሰዎች እንደነበሩና ወደፊትም እንደሚኖሩ ለሁላችንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው መጽሐፍቅዱሳችንም በዚህ ነገር ለትምህርታችን እንዲሆንልን የጠቀሳቸው ሰዎች አሉ ከነዚህም መካከል አንደኛዋ ኤልዛቤል ናት ኤልዛቤል ኤልያስን እንዲህ ስትል ተናግራው ነበር አክአብም ኤልያስ ይህን ሁሉ እንዳደረገ ነቢያትንም ሁሉ በሰይፍ እንደገደለ ለኤልዛቤል ነገራት ኤልዛቤልም ነገ በዚህ ጊዜ ነፍስህን ከነዚህ እንደ አንዲቱ ነፍስ ባላደርጋት አማልክት ይህን ያድርጉብኝ ይህንም ይጨምሩብኝ ብላ ወደ ኤልያስ መልዕክት ላከች ይልና ኤልያስም ፈርቶ ተነሣ ነፍሱንም ሊያድን ሄደ እያለ ይናገራል 1ኛ ነገሥት 19 ከቊጥር 1 ጀምሮ የተጻፈውን እንመልከት ታድያ ይህ ኤልያስ ይህች ኤልዛቤል የጊዜው ባለሥልጣን ከመሆንዋ የተነሣ ይመስላል ከላከችለት መልዕክት የተነሣ ፈርቶ ይሽሽ ይታወክና ይደናገጥ እንጂ ኤልዛቤል በአማልክቶቿ ስም ሳይቀር ተማምላ ስለተናገረች በኤልያስ ላይ የሆነ ምንም ነገር የለም ኤልያስም የሆነው ነገር የለም ይልቁንም ኤልያስ በእርሷ ላይ የተናገረው ቃል ተፈጸመ የተፈጸመውም ያ ቃል የኤልያስ ቃል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ ነው 1ኛ ነገሥት 20 ፥ 23 ፤ 2ኛ ነገሥት 9 ፥ 36 እና 37 ከኤልዛቤል ጋር በተመሳሳይ መልኩ ሐማ በመርዶክዮስ ላይ ተናግሮ ያልተፈጸመው ፣ የአሦሩ ንጉሥ ሰናክሬም በሕዝቅያስና በሕዝቅያስ አምላክ ላይ ሳይቀር ተናግሮ ያልተፈጸመለትን ይልቁንም በተቃራኒው የሆነበትን ፣ በሐዲስ ኪዳንም ጲላጦስ በኢየሱስ ላይ ይናገር እንጂ የእግዚአብሔር ሃሳብ ብቻ በኢየሱስ ላይ መፈጸሙንና ሌሎችንም ከመጽሐፍቅዱሳችን ጠቅሰን መመልከት እንችላለን 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 18 ፣ ምዕራፍ 19 ፣ ምዕራፍ 20ን በሙሉ እንመልከት ፤ መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 9 _ ፍጻሜ ፤ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ምዕራፍ 7 ፤ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 ፥ 1 _ 11 ሰዎች ካላቸው ሥልጣን ተነስተው ፣ አምባ ገነናዊና ስሜታዊም ሆነው ያሰቡትን የሚያደርጉ የተናገሩትንም የሚፈጽሙ መስሎአቸው ዛሬም ብዙ ብዙ ነገር ሊሉ ይችላሉ አሁንም ከብዙዎቹ ጥቂቶች እንደሚሉ አንጠራጠርም ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ኃይል አግኝተው ይሄንን አደርጋለሁ ያንን እፈጽማለሁ ስላሉ ብቻ በእኛ በቅዱሳን ሕይወት የሚፈጸምብንም ሆነ የሚሆንብን ምንም ነገር የለም በሕይወታችን የሚሆነው ጌታ የፈቀደው ብቻ ነው የማቴዎስ ወንጌል 10 ፥ 27 _ 32 ጌታ አምላካችን ግን በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን የሚናገር ምክሩንም የሚያጸና ፈቃዱንም ሁሉ የሚፈጽም ነው ስለዚህ ፈቃዱና ምክሩ ሃሳቡም ያለበትን ይህንን የእርሱን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ይልቁንም ሕጉን በሌላ ነገር ተክቼ የምፈልገውን እፈጽማለሁ ብሎ ከመነሳት ይልቅ ከእርሱ ጋር በመስማማት በጎነት እንዳለ በእግዚአብሔር ቃል የተጻፈልን በመሆኑ የኢዮብ መጽሐፍ እንዲህ ሲል ያስቀምጥልናል አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ ሰላምም ይኑርህ በዚያ በጐነትን ታገኛለህ ከአፉም ሕጉን ተቀበል በልብህም ቃሉን አኑር ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ ብትዋረድም ኃጢአትንም ከድንኳንህ ብታርቅ የወርቅን ዕቃ በአፈር ውስጥ የአፊርንም ወርቅ በጅረት ድንጋይ መካከል ብትጥል ሁሉን የሚችል አምላክ ወርቅና የሚብለጨለጭ ብር ይሆንልሃል የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል ፊትሕንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ እያለ ይናገራል መጽሐፈ ኢዮብ 22 ፥ 21 _ ፍጻሜ እንመልከት ከዚህ በመቀጠል እንግዲ ይህ ለዛሬ በቪዲዮ የምንለቀው ትምህርት የሚጠቁመን የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር እንደሌለ አውቀን ከሕጉ መጽሐፍ ጋር በምንስማማ ጊዜ የሕጉ መጽሐፍ በሕይወታችን ውስጥ ገብቶ የሚሰጠውን ጥቅምና የሚያመጣውን ለውጥ ወደ አምስት የሚደርሱ ዋና ዋና ነጥቦችን እንደ እግዚአብሔር ቃል በዝርዝር በማሳየት ነው ስለዚህ የእግዚአብሔር ወገኖች ቅዱሳን ትምህርቱም ከዚህ እንደሚከተለው በዚሁ በቪዲዮ አሁን የተለቀቀ በመሆኑ ሳያመልጣችሁ በመስመሩ ገብታችሁ እንድትከታተለሁ እየጋበዝኩ ይህንን ትምህርት ደግሞ መከታተል ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታስተላልፉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
- Get link
- X
- Other Apps
የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 በዚህ ምድር ስንኖር ብዙ ነገሮች ተተካክተው አንዱ አንዱን ተክቶ ሌላው በሌላኛውም ተተክቶ ሲሰራ ተመልክተናል ወደ እግዚአብሔርና ወደ ቃሉ ስንመጣ ግን እግዚአብሔርንም ሆነ ቃሉን በሌላ ልንተካ በፍጹም የማንችል መሆናችንን ከተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሃሳብ ለመረዳት እንችላለን ከዚህም የተነሣ ነው እንግዲህ መዝሙረኛው ዳዊት በመዝሙር (102 )፥ 26 እና 27 ላይ እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ እንደ መጐናጸፍያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም በማለት ይህንን የቃሉን እውነታ በክፍሉ የነገረን እርሱ ግን መቼም መች ያው ስለሆነ እርጅናና መለወጥ ሳይኖርበት ሁሉን እንደ መጐናጸፍያ ይለውጣል በትንቢተ ሚልክያስም በተመሣሣይ መልኩ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም በማለት የተናገረን በዚህ ምክንያት ነው በመሆኑም የኛ እግዚአብሔር መለወጥ ሳይኖርበት ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ ዛሬም ሆነ ለዘለዓለም አይለወጥም ከከንፈሩም የወጣውን ቃል አይለውጥም መዝሙረኛው ዳዊት አሁንም በዚህ ጉዳይ ኪዳኔን አላረክስም ከከንፈሬም የወጣውን አለውጥም ሲል ነገረን መዝሙር ( 89 ) ፥ 34 ጌታ እግዚአብሔር ኪዳኑን ጠባቂና የተናገረውንም ቃል የማያጥፍ ስለሆነ ዳዊትን እንዳልዋሸው አንዴ በቅዱስነቴ ማልሁ አለ መዝሙር ( 89 ) ፥ 35 ስለዚህ እግዚአብሔር ተናገረ ማለት ሆነ ማለት ነው በትንቢተ ኢሳይያስም በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍን ከሩቅም ሀገር ምክሬን የሚያደርገውን ሰው እጠራለሁ ተናግሬያለሁ እፈጽምማለሁ አስቤያለሁ አደርግማለሁ አለን ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 የተናገረና ያሰበ እንኳን ቢሆን የተናገረውንና ያሰበውን ለመፈጸምና ለማድረግ ከፍጡራን መካከል የሚችል አንድም የለም ስለተናገረና ስላሰበ ያደርጋል ማለት ደግሞ አንችልም በብዙ የሚሳነንና ውሱን የሆንን ፣ የነገውንም ጊዜያችንን እንኳ በትክክል ማወቅ የማንችል ደካማ ፍጥረቶችም ስለሆንን ለእኛ ለሰው ልጆች ይህንን ማድረግ አይሆንልንም እናስብና እንናገር ብንል እንኳን አሁንም ምላስ ሁሉ የሚዘጋበት ከመቃብርም በታች የሚሆንበት ጊዜ አለና ማሰባችንም ሆነ መናገራችን የተናገርነውም ነገር መፈጸሙና ወደ ፍጻሜም መድረሱ ከእርሱ የተነሳ ነው ተናግረው ያልተፈጸመላቸው አስበውም ያልሆነላቸው በዚህ ምድር ብዙ ሰዎች እንደነበሩና ወደፊትም እንደሚኖሩ ለሁላችንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው መጽሐፍቅዱሳችንም በዚህ ነገር ለትምህርታችን እንዲሆንልን የጠቀሳቸው ሰዎች አሉ ከነዚህም መካከል አንደኛዋ ኤልዛቤል ናት ኤልዛቤል ኤልያስን እንዲህ ስትል ተናግራው ነበር አክአብም ኤልያስ ይህን ሁሉ እንዳደረገ ነቢያትንም ሁሉ በሰይፍ እንደገደለ ለኤልዛቤል ነገራት ኤልዛቤልም ነገ በዚህ ጊዜ ነፍስህን ከነዚህ እንደ አንዲቱ ነፍስ ባላደርጋት አማልክት ይህን ያድርጉብኝ ይህንም ይጨምሩብኝ ብላ ወደ ኤልያስ መልዕክት ላከች ይልና ኤልያስም ፈርቶ ተነሣ ነፍሱንም ሊያድን ሄደ እያለ ይናገራል 1ኛ ነገሥት 19 ከቊጥር 1 ጀምሮ የተጻፈውን እንመልከት ታድያ ይህ ኤልያስ ይህች ኤልዛቤል የጊዜው ባለሥልጣን ከመሆንዋ የተነሣ ይመስላል ከላከችለት መልዕክት የተነሣ ፈርቶ ይሽሽ ይታወክና ይደናገጥ እንጂ ኤልዛቤል በአማልክቶቿ ስም ሳይቀር ተማምላ ስለተናገረች በኤልያስ ላይ የሆነ ምንም ነገር የለም ኤልያስም የሆነው ነገር የለም ይልቁንም ኤልያስ በእርሷ ላይ የተናገረው ቃል ተፈጸመ የተፈጸመውም ያ ቃል የኤልያስ ቃል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ ነው 1ኛ ነገሥት 20 ፥ 23 ፤ 2ኛ ነገሥት 9 ፥ 36 እና 37 ከኤልዛቤል ጋር በተመሳሳይ መልኩ ሐማ በመርዶክዮስ ላይ ተናግሮ ያልተፈጸመው ፣ የአሦሩ ንጉሥ ሰናክሬም በሕዝቅያስና በሕዝቅያስ አምላክ ላይ ሳይቀር ተናግሮ ያልተፈጸመለትን ይልቁንም በተቃራኒው የሆነበትን ፣ በሐዲስ ኪዳንም ጲላጦስ በኢየሱስ ላይ ይናገር እንጂ የእግዚአብሔር ሃሳብ ብቻ በኢየሱስ ላይ መፈጸሙንና ሌሎችንም ከመጽሐፍቅዱሳችን ጠቅሰን መመልከት እንችላለን 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 18 ፣ ምዕራፍ 19 ፣ ምዕራፍ 20ን በሙሉ እንመልከት ፤ መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 9 _ ፍጻሜ ፤ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ምዕራፍ 7 ፤ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 ፥ 1 _ 11 ሰዎች ካላቸው ሥልጣን ተነስተው ፣ አምባ ገነናዊና ስሜታዊም ሆነው ያሰቡትን የሚያደርጉ የተናገሩትንም የሚፈጽሙ መስሎአቸው ዛሬም ብዙ ብዙ ነገር ሊሉ ይችላሉ አሁንም ከብዙዎቹ ጥቂቶች እንደሚሉ አንጠራጠርም ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ኃይል አግኝተው ይሄንን አደርጋለሁ ያንን እፈጽማለሁ ስላሉ ብቻ በእኛ በቅዱሳን ሕይወት የሚፈጸምብንም ሆነ የሚሆንብን ምንም ነገር የለም በሕይወታችን የሚሆነው ጌታ የፈቀደው ብቻ ነው የማቴዎስ ወንጌል 10 ፥ 27 _ 32 ጌታ አምላካችን ግን በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን የሚናገር ምክሩንም የሚያጸና ፈቃዱንም ሁሉ የሚፈጽም ነው ስለዚህ ፈቃዱና ምክሩ ሃሳቡም ያለበትን ይህንን የእርሱን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ይልቁንም ሕጉን በሌላ ነገር ተክቼ የምፈልገውን እፈጽማለሁ ብሎ ከመነሳት ይልቅ ከእርሱ ጋር በመስማማት በጎነት እንዳለ በእግዚአብሔር ቃል የተጻፈልን በመሆኑ የኢዮብ መጽሐፍ እንዲህ ሲል ያስቀምጥልናል አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ ሰላምም ይኑርህ በዚያ በጐነትን ታገኛለህ ከአፉም ሕጉን ተቀበል በልብህም ቃሉን አኑር ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ ብትዋረድም ኃጢአትንም ከድንኳንህ ብታርቅ የወርቅን ዕቃ በአፈር ውስጥ የአፊርንም ወርቅ በጅረት ድንጋይ መካከል ብትጥል ሁሉን የሚችል አምላክ ወርቅና የሚብለጨለጭ ብር ይሆንልሃል የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል ፊትሕንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ እያለ ይናገራል መጽሐፈ ኢዮብ 22 ፥ 21 _ ፍጻሜ እንመልከት ከዚህ በመቀጠል እንግዲ ይህ ለዛሬ በቪዲዮ የምንለቀው ትምህርት የሚጠቁመን የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር እንደሌለ አውቀን ከሕጉ መጽሐፍ ጋር በምንስማማ ጊዜ የሕጉ መጽሐፍ በሕይወታችን ውስጥ ገብቶ የሚሰጠውን ጥቅምና የሚያመጣውን ለውጥ ወደ አምስት የሚደርሱ ዋና ዋና ነጥቦችን እንደ እግዚአብሔር ቃል በዝርዝር በማሳየት ነው ስለዚህ የእግዚአብሔር ወገኖች ቅዱሳን ትምህርቱም ከዚህ እንደሚከተለው በዚሁ በቪዲዮ አሁን የተለቀቀ በመሆኑ ሳያመልጣችሁ በመስመሩ ገብታችሁ እንድትከታተለሁ እየጋበዝኩ ይህንን ትምህርት ደግሞ መከታተል ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታስተላልፉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
- Get link
- X
- Other Apps
የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 በዚህ ምድር ስንኖር ብዙ ነገሮች ተተካክተው አንዱ አንዱን ተክቶ ሌላው በሌላኛውም ተተክቶ ሲሰራ ተመልክተናል ወደ እግዚአብሔርና ወደ ቃሉ ስንመጣ ግን እግዚአብሔርንም ሆነ ቃሉን በሌላ ልንተካ በፍጹም የማንችል መሆናችንን ከተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሃሳብ ለመረዳት እንችላለን ከዚህም የተነሣ ነው እንግዲህ መዝሙረኛው ዳዊት በመዝሙር (102 )፥ 26 እና 27 ላይ እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ እንደ መጐናጸፍያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም በማለት ይህንን የቃሉን እውነታ በክፍሉ የነገረን እርሱ ግን መቼም መች ያው ስለሆነ እርጅናና መለወጥ ሳይኖርበት ሁሉን እንደ መጐናጸፍያ ይለውጣል በትንቢተ ሚልክያስም በተመሣሣይ መልኩ እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም በማለት የተናገረን በዚህ ምክንያት ነው በመሆኑም የኛ እግዚአብሔር መለወጥ ሳይኖርበት ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ ዛሬም ሆነ ለዘለዓለም አይለወጥም ከከንፈሩም የወጣውን ቃል አይለውጥም መዝሙረኛው ዳዊት አሁንም በዚህ ጉዳይ ኪዳኔን አላረክስም ከከንፈሬም የወጣውን አለውጥም ሲል ነገረን መዝሙር ( 89 ) ፥ 34 ጌታ እግዚአብሔር ኪዳኑን ጠባቂና የተናገረውንም ቃል የማያጥፍ ስለሆነ ዳዊትን እንዳልዋሸው አንዴ በቅዱስነቴ ማልሁ አለ መዝሙር ( 89 ) ፥ 35 ስለዚህ እግዚአብሔር ተናገረ ማለት ሆነ ማለት ነው በትንቢተ ኢሳይያስም በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ ከምሥራቅ ነጣቂ ወፍን ከሩቅም ሀገር ምክሬን የሚያደርገውን ሰው እጠራለሁ ተናግሬያለሁ እፈጽምማለሁ አስቤያለሁ አደርግማለሁ አለን ትንቢተ ኢሳይያስ 46 ፥ 8 _ 11 የተናገረና ያሰበ እንኳን ቢሆን የተናገረውንና ያሰበውን ለመፈጸምና ለማድረግ ከፍጡራን መካከል የሚችል አንድም የለም ስለተናገረና ስላሰበ ያደርጋል ማለት ደግሞ አንችልም በብዙ የሚሳነንና ውሱን የሆንን ፣ የነገውንም ጊዜያችንን እንኳ በትክክል ማወቅ የማንችል ደካማ ፍጥረቶችም ስለሆንን ለእኛ ለሰው ልጆች ይህንን ማድረግ አይሆንልንም እናስብና እንናገር ብንል እንኳን አሁንም ምላስ ሁሉ የሚዘጋበት ከመቃብርም በታች የሚሆንበት ጊዜ አለና ማሰባችንም ሆነ መናገራችን የተናገርነውም ነገር መፈጸሙና ወደ ፍጻሜም መድረሱ ከእርሱ የተነሳ ነው ተናግረው ያልተፈጸመላቸው አስበውም ያልሆነላቸው በዚህ ምድር ብዙ ሰዎች እንደነበሩና ወደፊትም እንደሚኖሩ ለሁላችንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው መጽሐፍቅዱሳችንም በዚህ ነገር ለትምህርታችን እንዲሆንልን የጠቀሳቸው ሰዎች አሉ ከነዚህም መካከል አንደኛዋ ኤልዛቤል ናት ኤልዛቤል ኤልያስን እንዲህ ስትል ተናግራው ነበር አክአብም ኤልያስ ይህን ሁሉ እንዳደረገ ነቢያትንም ሁሉ በሰይፍ እንደገደለ ለኤልዛቤል ነገራት ኤልዛቤልም ነገ በዚህ ጊዜ ነፍስህን ከነዚህ እንደ አንዲቱ ነፍስ ባላደርጋት አማልክት ይህን ያድርጉብኝ ይህንም ይጨምሩብኝ ብላ ወደ ኤልያስ መልዕክት ላከች ይልና ኤልያስም ፈርቶ ተነሣ ነፍሱንም ሊያድን ሄደ እያለ ይናገራል 1ኛ ነገሥት 19 ከቊጥር 1 ጀምሮ የተጻፈውን እንመልከት ታድያ ይህ ኤልያስ ይህች ኤልዛቤል የጊዜው ባለሥልጣን ከመሆንዋ የተነሣ ይመስላል ከላከችለት መልዕክት የተነሣ ፈርቶ ይሽሽ ይታወክና ይደናገጥ እንጂ ኤልዛቤል በአማልክቶቿ ስም ሳይቀር ተማምላ ስለተናገረች በኤልያስ ላይ የሆነ ምንም ነገር የለም ኤልያስም የሆነው ነገር የለም ይልቁንም ኤልያስ በእርሷ ላይ የተናገረው ቃል ተፈጸመ የተፈጸመውም ያ ቃል የኤልያስ ቃል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል በመሆኑ ነው 1ኛ ነገሥት 20 ፥ 23 ፤ 2ኛ ነገሥት 9 ፥ 36 እና 37 ከኤልዛቤል ጋር በተመሳሳይ መልኩ ሐማ በመርዶክዮስ ላይ ተናግሮ ያልተፈጸመው ፣ የአሦሩ ንጉሥ ሰናክሬም በሕዝቅያስና በሕዝቅያስ አምላክ ላይ ሳይቀር ተናግሮ ያልተፈጸመለትን ይልቁንም በተቃራኒው የሆነበትን ፣ በሐዲስ ኪዳንም ጲላጦስ በኢየሱስ ላይ ይናገር እንጂ የእግዚአብሔር ሃሳብ ብቻ በኢየሱስ ላይ መፈጸሙንና ሌሎችንም ከመጽሐፍቅዱሳችን ጠቅሰን መመልከት እንችላለን 2ኛ ነገሥት ምዕራፍ 18 ፣ ምዕራፍ 19 ፣ ምዕራፍ 20ን በሙሉ እንመልከት ፤ መጽሐፈ አስቴር 5 ፥ 9 _ ፍጻሜ ፤ መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 6 ምዕራፍ 7 ፤ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 ፥ 1 _ 11 ሰዎች ካላቸው ሥልጣን ተነስተው ፣ አምባ ገነናዊና ስሜታዊም ሆነው ያሰቡትን የሚያደርጉ የተናገሩትንም የሚፈጽሙ መስሎአቸው ዛሬም ብዙ ብዙ ነገር ሊሉ ይችላሉ አሁንም ከብዙዎቹ ጥቂቶች እንደሚሉ አንጠራጠርም ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ኃይል አግኝተው ይሄንን አደርጋለሁ ያንን እፈጽማለሁ ስላሉ ብቻ በእኛ በቅዱሳን ሕይወት የሚፈጸምብንም ሆነ የሚሆንብን ምንም ነገር የለም በሕይወታችን የሚሆነው ጌታ የፈቀደው ብቻ ነው የማቴዎስ ወንጌል 10 ፥ 27 _ 32 ጌታ አምላካችን ግን በመጀመርያ መጨረሻውን ከጥንትም ያልተደረገውን የሚናገር ምክሩንም የሚያጸና ፈቃዱንም ሁሉ የሚፈጽም ነው ስለዚህ ፈቃዱና ምክሩ ሃሳቡም ያለበትን ይህንን የእርሱን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር የለም ይልቁንም ሕጉን በሌላ ነገር ተክቼ የምፈልገውን እፈጽማለሁ ብሎ ከመነሳት ይልቅ ከእርሱ ጋር በመስማማት በጎነት እንዳለ በእግዚአብሔር ቃል የተጻፈልን በመሆኑ የኢዮብ መጽሐፍ እንዲህ ሲል ያስቀምጥልናል አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ ሰላምም ይኑርህ በዚያ በጐነትን ታገኛለህ ከአፉም ሕጉን ተቀበል በልብህም ቃሉን አኑር ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ ብትዋረድም ኃጢአትንም ከድንኳንህ ብታርቅ የወርቅን ዕቃ በአፈር ውስጥ የአፊርንም ወርቅ በጅረት ድንጋይ መካከል ብትጥል ሁሉን የሚችል አምላክ ወርቅና የሚብለጨለጭ ብር ይሆንልሃል የዚያን ጊዜ ሁሉን በሚችል አምላክ ደስ ይልሃል ፊትሕንም ወደ እግዚአብሔር ታነሣለህ እያለ ይናገራል መጽሐፈ ኢዮብ 22 ፥ 21 _ ፍጻሜ እንመልከት ከዚህ በመቀጠል እንግዲ ይህ ለዛሬ በቪዲዮ የምንለቀው ትምህርት የሚጠቁመን የእግዚአብሔርን ሕግ የሚተካ ምንም ነገር እንደሌለ አውቀን ከሕጉ መጽሐፍ ጋር በምንስማማ ጊዜ የሕጉ መጽሐፍ በሕይወታችን ውስጥ ገብቶ የሚሰጠውን ጥቅምና የሚያመጣውን ለውጥ ወደ አምስት የሚደርሱ ዋና ዋና ነጥቦችን እንደ እግዚአብሔር ቃል በዝርዝር በማሳየት ነው ስለዚህ የእግዚአብሔር ወገኖች ቅዱሳን ትምህርቱም ከዚህ እንደሚከተለው በዚሁ በቪዲዮ አሁን የተለቀቀ በመሆኑ ሳያመልጣችሁ በመስመሩ ገብታችሁ እንድትከታተለሁ እየጋበዝኩ ይህንን ትምህርት ደግሞ መከታተል ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታስተላልፉ በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

እኛ ሰዎች ፦ ለተውነው የእግዚአብሔር ሕግ መተኪያ እንፈልጋለን 1ኛ ሳሙኤል 8 ፥ 10 ፤ የማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 8 እና 9 Part 4 ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር እየተዘጋጀ የሚቀርብ በጌታ አማኞች ለሆኑ ቅዱሳንና የጌታ አገልጋዮች እንዲሁም ጌታን አምኜ በሕይወቴ ማደግና መለወጥ የጌታም ትክክለኛ ደቀመዝሙር መሆን እፈልጋለሁ ለሚል ክርስቲያን ሁሉ የሚሆን ትምህርት ነው የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ሰዎች የእግዚአብሔር ሕግ በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ጸንተው እንዲኖሩ እና ይህንንም የእግዚአብሔር ቃል እንዳይተዉ የሕይወታቸውም መመርያ እንዲያደርጉት በጽኑ የሚናገር በመሆኑ አስፈላጊያችን ነው ይሁን እንጂ እኛ የሰው ልጆች ሰዎች እንደመሆናችን መጠን ከድካም የተነሳ አለበለዚያም ካለማወቅ የተነሳም ልንለው እንችላለን ብቻ በተፈጠሩት ልዩ ልዩ አጋጣሚዎችና ክስተቶች በራሳችንም ስሕተትና አለማመን የእግዚአብሔርን ሕግ መተው ስንፈልግ በምትኩ ሌላ ነገር እንጀምራለን ለዚህም ነው ባለፈው ባስተላለፍኩት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነቢዩ ኤልያስ ንጉሥ አክአብን እስራኤልን የምትገለባብጡ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትታችሁ በዓሊምን የተከተላችሁ አንተና የአባትህ ቤት ናችሁ እንጂ እኔ አይደለሁም ሲል የተናገረው 1ኛ ነገሥት 18 ፥ 18 የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ የተዉና የሚተዉ በደጅ ያሉ ወይንም በቤቱ ውስጥ ሆነው የእግዚአብሔር ቃል ያልተገለጠላቸው ያልገባቸውም ናቸው ብለን ብዙዎቻችን ልናስብ እንችላለን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የተዉ ወይንም የሚተዉ ግን በደጅ ያሉ የመጽሐፉም ቃል ያልተገለጠላቸው ብቻ ሳይሆኑ የመጽሐፉ ቃል ተገልጦልናል ገብቶናል ትክክለኛም ክርስቲያኖች ነን የምንል አልፈንም የምናስተምር የምንሰብክ የምንዘምርና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችንም በቤቱ የምንሰጥ ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በመተው በምትኩ ሌላ ነገር የምንጀምርበት ሁኔታ አለ ለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ በዘመኑ ለነበሩት የሕግ መምሕራን እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ ? ያለው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትታችሁ ጽዋን ማድጋንም እንደማጠብ የሰዉን ወግ ትጠብቃላችሁ ይህንንም የመሠለ ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ አለ እንደገናም ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እጅግ ንቃችኋል አለ ይህ እንግዲህ በጣም አስደንጋጭና አስፈሪም የሆነ ቃል ነው የማቴዎስ ወንጌል 15 ፥ 3 ፤ የማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 8 እና 9 እንመልከት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትቶ በምትኩ ሌላ ነገር የተከተለ በዘመኑ የነበረው ንጉሥ አክአብ እንደገናም በጊዜው በኢየሱስ ዘመን ያገለግሉ የነበሩ የመቅደስ አገልጋዮች የካህናት አለቆችና የሕግ መምሕራን ብቻ ሳይሆኑ ዛሬም ላይ ያለን ከዚህ በፊት የእግዚአብሔርን ሕግ የምናውቅና በሕይወታችንም የተለማመድን አልፈን ተርፈንም አገልግሎት የጀመርንና አስተማሪዎች ሰባኪዎችም ጭምር የሆን እስካሁንም ድረስ ጥሩ ክርስቲያን ነኝ ስንል ለራሳችንም ሰፊውን ቦታ ሰጥተን በማገልገል በመዘመር በመስበክና በማስተማር ላይ ያለን እኛም ነን ይህንንም የምናደርገው በዛሬው ሕይወታችን የእግዚአብሔርን ቃል ከመለማመዳችን እና የአገልግሎት መድረኮችንም በቀላሉ ከማግኘታችን የተነሳ ተሰለቻችተን ፣ የእግዚአብሔርም ነገር ቀሎብን ደፋሮች ፣ ደንታ ቢሶች እንዲሁም ግድ የለሶችም ሆነን ነው ታድያ ጌታ ኢየሱስ በዘመኑ የነበሩትን የሕግ መምሕራን ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እጅግ ንቃችኋል እንዳላቸው እኛንም ከዚሁ ባልተናነሰ ሁኔታ እንዲሁ እያለን ይገኛል ሕይወትና ኑሮ ያልታከለበት አገልግሎት የመድረክ ላይ ባዶ ጩኸት ነውና እኛንም ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እጅግ ንቃችኋል አስብሎናል የፈሪሳውያን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መናቅ ወደ ከፋ ነገር ወሰዳቸው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ከመናቃቸው የተነሳ ወጋቸውን ብቻ የሚጠብቁ አልሆኑም የእግዚአብሔርንም ቤት የንግድ ቤት የሸቃጮችና የለዋጮች ቤት አደረጉት በመሆኑም የእግዚአብሔር ቤት ሕጉ የሚከበርበት የሚጠበቅበትም ቤት መሆኑ ቀርቶ የሰዎች ወግ ከፍ ብሎና ንሮም የሚከበርበት በዚያው ልክም ንግዱ ፣ ሸቀጡም የተጧጧፈበት ቤት ሆነ የማቴዎስ ወንጌል 21 ፥ 12 _ 18 ዛሬም ያለው ሁኔታ ይሄ ነው የሰዎች ወግ ከእግዚአብሔር ሕግ በላይ ከፍ ብሎ ፣ በልጦና ተጠብቆ በምትኩ ግን የእግዚአብሔር ሕግ እጅግ ተንቆ በቤቱ ንግድና ሸቀጥ በሰፊው የተጀመረበት እየተስፋፋም ያለበት ጊዜ በመሆኑ እጅግ አሳዛኝ ነው የእግዚአብሔር ሕግ ለፕሮግራም መሙያ ፣ ለሰዎችም ጉዳይ ማስፈጸምያ ከሚነገር ውጪ ዛሬም ተንቆአል ሰዎች የለመዱትን መድረክ አግኝተው መድረኩና መናገሩ ሳይቀርባቸው የእግዚአብሔርን ሕግ ለተሰበሰበው ሕዝብ መስበካቸው ማስተማራቸው ነው እንጂ ግድ የሚላቸው ከሰዎች የሚያገኙትና የለመዱትም ወግ እስካልቀረባቸው ድረስ ስለእግዚአብሔር ቃል መጠበቅና አለመተው ብዙም ግድ አይሰኙም የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ በነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ብቻ ያጠነጠነ አይደለም ከዚህም ሌላ አንዳንዶች የእግዚአብሔርን ሕግ ስንተው ምክንያት የምናደርጋቸው ብዙ ነገሮች አሉንና 1ኛ ) መጽሐፍቅዱሳችን በራሱ በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፈ ብቸኛ የእግዚአብሔር መጽሐፍ በመሆኑ ትክክለኛና እውነተኛ የእግዚአብሔር መጽሐፍ ነው ስለዚህ ቃሉን በተመለከተ እኛ የቃሉ አማኞች ምንም ዓይነት ምክንያት ሳንሰጥ የእናቴ ቀሚስ አወላከፈኝ በሚል ዓይነት ሰበብም ማንንም ምክንያት ሳናደርግ የተጻፈልንን ቃል ብቻ አምነንና ተከትለን ከምንሄድ ውጪ ይህንን ቃል ከነገሮች ከሰዎችና ከሁኔታዎች ጋር ማያያዝ የለብንም ልናያይዘውም አይገባም ከዚህም ሌላ ይህንኑ የመጽሐፉን ቃል በምንም ሆነ በማንም አንተካውም እንተካው ብንልም የመጽሐፉን ቃል በሌላ ለመተካት የማንችል በመሆኑ መተኪያም አናዘጋጅለትም 2ኛ) አሁንም መጽሐፍቅዱሳችን በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፈ ብቸኛ የእግዚአብሔር መጽሐፍ በመሆኑ የእግዚአብሔርን ሕግ ለመተዋችን ማንንም ምክንያት ማድረግ እንደሌለብን ትምህርቱ ይጠቁማል 3ኛ) ሕይወታችንንም በቃሉ መመስረት እንጂ ሁሉ ነገር የአይን አምሮትና ወረት ሆኖብን የአዲስ ነገር ጀማሪዎች ፣ ፈላጊዎችም መሆን እንደሌለብን የክፍሉ ሃሳብ ያስተምራል የአዲስ ነገር ጀማሪ እግዚአብሔር ብቻ ነውና የተወደዳችሁ ወገኖቼ ይህ ማብራርያ ከዚህ በመቀጠል በዚህ በቪዲዮ ለሚለቀቁት ትምህርቶች እንደ መንደርደርያ ይሆናችኋልና የተለቀቁትን ቪዲዮዎች በመስማት ለሌሎችም ላልሰሙ ወገኖች ሼር እንድታደርጉአቸው እንድታሰሙአቸውም ስል በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁንና ሕይወታችሁንም ጭምር ይባርክ አሜን የጌታ ባርያ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Part 3 እኛ ሰዎች ፦ ለተውነው የእግዚአብሔር ሕግ መተኪያ እንፈልጋለን 1ኛ ሳሙኤል 8 ፥ 1...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 3 እኛ ሰዎች ፦ ለተውነው የእግዚአብሔር ሕግ መተኪያ እንፈልጋለን 1ኛ ሳሙኤል 8 ፥ 10 ፤ የማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 8 እና 9
- Get link
- X
- Other Apps
Part 2 እኛ ሰዎች ፦ ለተውነው የእግዚአብሔር ሕግ መተኪያ እንፈልጋለን 1ኛ ሳሙኤል 8 ፥ 10...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 1 እኛ ሰዎች ፦ ለተውነው የእግዚአብሔር ሕግ መተኪያ እንፈልጋለን 1ኛ ሳሙኤል 8እኛ ሰዎች ፦ ለተውነው የእግዚአብሔር ሕግ መተኪያ እንፈልጋለን 1ኛ ሳሙኤል 8 ፥ 10 ፤ የማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 8 እና 9 Part 1 ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር እየተዘጋጀ የሚቀርብ በጌታ አማኞች ለሆኑ ቅዱሳንና የጌታ አገልጋዮች እንዲሁም ጌታን አምኜ በሕይወቴ ማደግና መለወጥ የጌታም ትክክለኛ ደቀመዝሙር መሆን እፈልጋለሁ ለሚል ክርስቲያን ሁሉ የሚሆን ትምህርት ነው የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ሰዎች የእግዚአብሔር ሕግ በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ጸንተው እንዲኖሩ እና ይህንንም የእግዚአብሔር ቃል እንዳይተዉ የሕይወታቸውም መመርያ እንዲያደርጉት በጽኑ የሚናገር በመሆኑ አስፈላጊያችን ነው ይሁን እንጂ እኛ የሰው ልጆች ሰዎች እንደመሆናችን መጠን ከድካም የተነሳ አለበለዚያም ካለማወቅ የተነሳም ልንለው እንችላለን ብቻ በተፈጠሩት ልዩ ልዩ አጋጣሚዎችና ክስተቶች በራሳችንም ስሕተትና አለማመን የእግዚአብሔርን ሕግ መተው ስንፈልግ በምትኩ ሌላ ነገር እንጀምራለን ለዚህም ነው ባለፈው ባስተላለፍኩት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነቢዩ ኤልያስ ንጉሥ አክአብን እስራኤልን የምትገለባብጡ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትታችሁ በዓሊምን የተከተላችሁ አንተና የአባትህ ቤት ናችሁ እንጂ እኔ አይደለሁም ሲል የተናገረው 1ኛ ነገሥት 18 ፥ 18 የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ የተዉና የሚተዉ በደጅ ያሉ ወይንም በቤቱ ውስጥ ሆነው የእግዚአብሔር ቃል ያልተገለጠላቸው ያልገባቸውም ናቸው ብለን ብዙዎቻችን ልናስብ እንችላለን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የተዉ ወይንም የሚተዉ ግን በደጅ ያሉ የመጽሐፉም ቃል ያልተገለጠላቸው ብቻ ሳይሆኑ የመጽሐፉ ቃል ተገልጦልናል ገብቶናል ትክክለኛም ክርስቲያኖች ነን የምንል አልፈንም የምናስተምር የምንሰብክ የምንዘምርና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችንም በቤቱ የምንሰጥ ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በመተው በምትኩ ሌላ ነገር የምንጀምርበት ሁኔታ አለ ለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ በዘመኑ ለነበሩት የሕግ መምሕራን እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ ? ያለው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትታችሁ ጽዋን ማድጋንም እንደማጠብ የሰዉን ወግ ትጠብቃላችሁ ይህንንም የመሠለ ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ አለ እንደገናም ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እጅግ ንቃችኋል አለ ይህ እንግዲህ በጣም አስደንጋጭና አስፈሪም የሆነ ቃል ነው የማቴዎስ ወንጌል 15 ፥ 3 ፤ የማርቆስ ወንጌል 7 ፥ 8 እና 9 እንመልከት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትቶ በምትኩ ሌላ ነገር የተከተለ በዘመኑ የነበረው ንጉሥ አክአብ እንደገናም በጊዜው በኢየሱስ ዘመን ያገለግሉ የነበሩ የመቅደስ አገልጋዮች የካህናት አለቆችና የሕግ መምሕራን ብቻ ሳይሆኑ ዛሬም ላይ ያለን ከዚህ በፊት የእግዚአብሔርን ሕግ የምናውቅና በሕይወታችንም የተለማመድን አልፈን ተርፈንም አገልግሎት የጀመርንና አስተማሪዎች ሰባኪዎችም ጭምር የሆን እስካሁንም ድረስ ጥሩ ክርስቲያን ነኝ ስንል ለራሳችንም ሰፊውን ቦታ ሰጥተን በማገልገል በመዘመር በመስበክና በማስተማር ላይ ያለን እኛም ነን ይህንንም የምናደርገው በዛሬው ሕይወታችን የእግዚአብሔርን ቃል ከመለማመዳችን እና የአገልግሎት መድረኮችንም በቀላሉ ከማግኘታችን የተነሳ ተሰለቻችተን ፣ የእግዚአብሔርም ነገር ቀሎብን ደፋሮች ፣ ደንታ ቢሶች እንዲሁም ግድ የለሶችም ሆነን ነው ታድያ ጌታ ኢየሱስ በዘመኑ የነበሩትን የሕግ መምሕራን ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እጅግ ንቃችኋል እንዳላቸው እኛንም ከዚሁ ባልተናነሰ ሁኔታ እንዲሁ እያለን ይገኛል ሕይወትና ኑሮ ያልታከለበት አገልግሎት የመድረክ ላይ ባዶ ጩኸት ነውና እኛንም ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እጅግ ንቃችኋል አስብሎናል የፈሪሳውያን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መናቅ ወደ ከፋ ነገር ወሰዳቸው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ከመናቃቸው የተነሳ ወጋቸውን ብቻ የሚጠብቁ አልሆኑም የእግዚአብሔርንም ቤት የንግድ ቤት የሸቃጮችና የለዋጮች ቤት አደረጉት በመሆኑም የእግዚአብሔር ቤት ሕጉ የሚከበርበት የሚጠበቅበትም ቤት መሆኑ ቀርቶ የሰዎች ወግ ከፍ ብሎና ንሮም የሚከበርበት በዚያው ልክም ንግዱ ፣ ሸቀጡም የተጧጧፈበት ቤት ሆነ የማቴዎስ ወንጌል 21 ፥ 12 _ 18 ዛሬም ያለው ሁኔታ ይሄ ነው የሰዎች ወግ ከእግዚአብሔር ሕግ በላይ ከፍ ብሎ ፣ በልጦና ተጠብቆ በምትኩ ግን የእግዚአብሔር ሕግ እጅግ ተንቆ በቤቱ ንግድና ሸቀጥ በሰፊው የተጀመረበት እየተስፋፋም ያለበት ጊዜ በመሆኑ እጅግ አሳዛኝ ነው የእግዚአብሔር ሕግ ለፕሮግራም መሙያ ፣ ለሰዎችም ጉዳይ ማስፈጸምያ ከሚነገር ውጪ ዛሬም ተንቆአል ሰዎች የለመዱትን መድረክ አግኝተው መድረኩና መናገሩ ሳይቀርባቸው የእግዚአብሔርን ሕግ ለተሰበሰበው ሕዝብ መስበካቸው ማስተማራቸው ነው እንጂ ግድ የሚላቸው ከሰዎች የሚያገኙትና የለመዱትም ወግ እስካልቀረባቸው ድረስ ስለእግዚአብሔር ቃል መጠበቅና አለመተው ብዙም ግድ አይሰኙም የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ በነዚህ ሃሳቦች ዙርያ ብቻ ያጠነጠነ አይደለም ከዚህም ሌላ አንዳንዶች የእግዚአብሔርን ሕግ ስንተው ምክንያት የምናደርጋቸው ብዙ ነገሮች አሉንና 1ኛ ) መጽሐፍቅዱሳችን በራሱ በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፈ ብቸኛ የእግዚአብሔር መጽሐፍ በመሆኑ ትክክለኛና እውነተኛ የእግዚአብሔር መጽሐፍ ነው ስለዚህ ቃሉን በተመለከተ እኛ የቃሉ አማኞች ምንም ዓይነት ምክንያት ሳንሰጥ የእናቴ ቀሚስ አወላከፈኝ በሚል ዓይነት ሰበብም ማንንም ምክንያት ሳናደርግ የተጻፈልንን ቃል ብቻ አምነንና ተከትለን ከምንሄድ ውጪ ይህንን ቃል ከነገሮች ከሰዎችና ከሁኔታዎች ጋር ማያያዝ የለብንም ልናያይዘውም አይገባም ከዚህም ሌላ ይህንኑ የመጽሐፉን ቃል በምንም ሆነ በማንም አንተካውም እንተካው ብንልም የመጽሐፉን ቃል በሌላ ለመተካት የማንችል በመሆኑ መተኪያም አናዘጋጅለትም 2ኛ) አሁንም መጽሐፍቅዱሳችን በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፈ ብቸኛ የእግዚአብሔር መጽሐፍ በመሆኑ የእግዚአብሔርን ሕግ ለመተዋችን ማንንም ምክንያት ማድረግ እንደሌለብን ትምህርቱ ይጠቁማል 3ኛ) ሕይወታችንንም በቃሉ መመስረት እንጂ ሁሉ ነገር የአይን አምሮትና ወረት ሆኖብን የአዲስ ነገር ጀማሪዎች ፣ ፈላጊዎችም መሆን እንደሌለብን የክፍሉ ሃሳብ ያስተምራል የአዲስ ነገር ጀማሪ እግዚአብሔር ብቻ ነውና የተወደዳችሁ ወገኖቼ ይህ ማብራርያ ከዚህ በመቀጠል በዚህ በቪዲዮ ለሚለቀቁት ትምህርቶች እንደ መንደርደርያ ይሆናችኋልና የተለቀቁትን ቪዲዮዎች በመስማት ለሌሎችም ላልሰሙ ወገኖች ሼር እንድታደርጉአቸው እንድታሰሙአቸውም ስል በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁንና ሕይወታችሁንም ጭምር ይባርክ አሜን የጌታ ባርያ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ፥ 10...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 4 ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ ሰው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ በተተወ ጊዜ መልዕክት አለው 1ኛ ...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 3 ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ ሰው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ በተተወ ጊዜ መልዕክት አለው 1ኛ ነገሥት ...
- Get link
- X
- Other Apps
Part 2 ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ ሰው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ በተተወ ጊዜ መልዕክት አለው 1ኛ ነ...
- Get link
- X
- Other Apps
ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ ሰው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ በተተወ ጊዜ መልዕክት አለው 1ኛ ነገሥት 18 ፥ 18
- Get link
- X
- Other Apps
M2U00053 የትምህርት ርዕስ ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የሆነ ሰው ሰዎች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፉ ጊዜ መልዕክት አለው ሙሴም አለ፦ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ ? አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ ዘኊልቊ 14 ፥ 41 ፣ 39 _ 45 የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ ትምህርት በጌታ አማኞች ለሆኑ ቅዱሳንና የጌታ አገልጋዮች በሙሉ እየተላለፈ ያለ ትምህርት ነው ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር ቃል የተከፈተ ልብ አለኝ ማደግ መማር የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕይወቴ አውቄ ለጌታ መታዘዝና ጌታን ማክበር እፈልጋለሁ የሚል ክርስቲያን ሁሉ ሊማረው ሊከታተለውና ሊጠቀምበት ይችላል ትምህርቱ ተከታታይነትና ቀጣይነት ያለው ትምህርት በመሆኑ መነሻ አለው ለዚህ ለዛሬው የትምህርት አቅርቦት እንደ መነሻ የሆነውን ትምህርት ባለፈው ጊዜ በተከታታይ በቪዲዮ የለቀኩት በመሆኑ ጉዳያችን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ይሁን በሚል የትምህርት አርዕስት ዘኊልቊ 9 ፥ 18 ፤ ዘኊልቊ 9 ፥ 23 ላይ የተጠቀሱትን ሃሳቦች መነሻ ሃሳብ አድርገን ጉዳያቸው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ እስራኤል በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይጓዙ ነበር በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይሰፍሩ ነበር በሙሴም እጅ እንዳዘዘው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ይጠብቁ ነበር በማለት ከዚህ የተነሳ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ጉዳይ የሙሴም ሆነ የእግዚአብሔር ብቸኛ ጉዳይ ሳይሆን የእስራኤልም ጉዳይ በመሆኑ ምንም እንኳ በሙሴ እጅ እንዳዘዘው ቢሆንም እስራኤል ግን ጉዳያቸው ሙሴ ሳይሆን የእግዚአብሔር ትእዛዝ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር የሚለውን ሃሳብ አንስተን በስፋት መማማራችን ይታወሳል ከዚሁም ጋራ ሌሎችንም ቅዱሳን ሰዎችን ከመጽሐፍቅዱሳችን በማንሳት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ጉዳያቸው በማድረጋቸው ምክንያት ያገኙትን ጠቀሜታ ሰፋ ባለ ሁኔታ እያብራራን ተማምረንበታል ቪዲዮዎቹ በፌስቡኬም ሆነ በዌብሳይቴ ወይም በዩቲዩብ የተለቀቁ በመሆናቸው እየገባችሁ መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳሰብ እወዳለሁ ዌብሳይቴምwww.Joshua.yonasgetaneh.com ነው የተከታተላችሁ ትምህርቱንም የሰማችሁ ቅዱሳን ደግሞ ይህ ትምህርት ለዛሬው ትምህርቴ እንደ መንደርደርያና መነሻ ሃሳብ የሚሆን ስለሆነ ትምህርቱ ተያያዥነት ያለው ነውና እንዲያያዝላችሁ የዛሬው ትምህርትም ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ እንዲህ ስል አቅርቤዋለሁ ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የሆነ ሰው በቃ ጉዳዬ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው ሲል እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም ሰዎች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፉ ጊዜ እንደ ሙሴ ብድግ ብሎ ስለምን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትተላለፋላችሁ ? አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ ይላል እንዲህ ዓይነቱ ሰው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ ጉዳይ ይሉኝታ አያጠቃውም ዛሬ ቢተላለፉም ቆይ ነገና ተነገ ወዲያ ይጠብቁ ይሆናል አለበለዚያም አንድ ቀን ይጠብቃሉ በቃ የሚል ድምጽም የለውም ማስተላለፍ የሚገባውን መልዕክት ያስተላልፋል አድርግ ፈጽም የተባለውን ያደርጋል ይፈጽማል ውጤቱን ግን ለእግዚአብሔር ይተዋል የሚለውንና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ ደግሞ ጥቅሙ ለሁላችንም ነው የሚሉትን አንኳር ሃሳቦች ያካተተ በመሆኑ ትምህርቱ በዚህ ዙርያ ያጠነጠነ ነው ትምህርቱ የሚቀጥልና ያላለቀ በመሆኑም ቀጣይ መልዕክት አለው ስለዚህ ቅዱሳን የተለቀቀውን ትምህርት ስሙት ተባረኩበት ለሌሎችም ሊሰሙ ለሚችሉ አስተላልፉት ሼር አድርጉት ስል በአክብሮት ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
- Get link
- X
- Other Apps
M2U00052 የትምህርት ርዕስ ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የሆነ ሰው ሰዎች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፉ ጊዜ መልዕክት አለው ሙሴም አለ፦ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ ? አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ ዘኊልቊ 14 ፥ 41 ፣ 39 _ 45 የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ ትምህርት በጌታ አማኞች ለሆኑ ቅዱሳንና የጌታ አገልጋዮች በሙሉ እየተላለፈ ያለ ትምህርት ነው ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር ቃል የተከፈተ ልብ አለኝ ማደግ መማር የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕይወቴ አውቄ ለጌታ መታዘዝና ጌታን ማክበር እፈልጋለሁ የሚል ክርስቲያን ሁሉ ሊማረው ሊከታተለውና ሊጠቀምበት ይችላል ትምህርቱ ተከታታይነትና ቀጣይነት ያለው ትምህርት በመሆኑ መነሻ አለው ለዚህ ለዛሬው የትምህርት አቅርቦት እንደ መነሻ የሆነውን ትምህርት ባለፈው ጊዜ በተከታታይ በቪዲዮ የለቀኩት በመሆኑ ጉዳያችን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ይሁን በሚል የትምህርት አርዕስት ዘኊልቊ 9 ፥ 18 ፤ ዘኊልቊ 9 ፥ 23 ላይ የተጠቀሱትን ሃሳቦች መነሻ ሃሳብ አድርገን ጉዳያቸው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ እስራኤል በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይጓዙ ነበር በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይሰፍሩ ነበር በሙሴም እጅ እንዳዘዘው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ይጠብቁ ነበር በማለት ከዚህ የተነሳ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ጉዳይ የሙሴም ሆነ የእግዚአብሔር ብቸኛ ጉዳይ ሳይሆን የእስራኤልም ጉዳይ በመሆኑ ምንም እንኳ በሙሴ እጅ እንዳዘዘው ቢሆንም እስራኤል ግን ጉዳያቸው ሙሴ ሳይሆን የእግዚአብሔር ትእዛዝ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር የሚለውን ሃሳብ አንስተን በስፋት መማማራችን ይታወሳል ከዚሁም ጋራ ሌሎችንም ቅዱሳን ሰዎችን ከመጽሐፍቅዱሳችን በማንሳት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ጉዳያቸው በማድረጋቸው ምክንያት ያገኙትን ጠቀሜታ ሰፋ ባለ ሁኔታ እያብራራን ተማምረንበታል ቪዲዮዎቹ በፌስቡኬም ሆነ በዌብሳይቴ ወይም በዩቲዩብ የተለቀቁ በመሆናቸው እየገባችሁ መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳሰብ እወዳለሁ ዌብሳይቴምwww.Joshua.yonasgetaneh.com ነው የተከታተላችሁ ትምህርቱንም የሰማችሁ ቅዱሳን ደግሞ ይህ ትምህርት ለዛሬው ትምህርቴ እንደ መንደርደርያና መነሻ ሃሳብ የሚሆን ስለሆነ ትምህርቱ ተያያዥነት ያለው ነውና እንዲያያዝላችሁ የዛሬው ትምህርትም ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ እንዲህ ስል አቅርቤዋለሁ ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የሆነ ሰው በቃ ጉዳዬ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው ሲል እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም ሰዎች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፉ ጊዜ እንደ ሙሴ ብድግ ብሎ ስለምን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትተላለፋላችሁ ? አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ ይላል እንዲህ ዓይነቱ ሰው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ ጉዳይ ይሉኝታ አያጠቃውም ዛሬ ቢተላለፉም ቆይ ነገና ተነገ ወዲያ ይጠብቁ ይሆናል አለበለዚያም አንድ ቀን ይጠብቃሉ በቃ የሚል ድምጽም የለውም ማስተላለፍ የሚገባውን መልዕክት ያስተላልፋል አድርግ ፈጽም የተባለውን ያደርጋል ይፈጽማል ውጤቱን ግን ለእግዚአብሔር ይተዋል የሚለውንና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ ደግሞ ጥቅሙ ለሁላችንም ነው የሚሉትን አንኳር ሃሳቦች ያካተተ በመሆኑ ትምህርቱ በዚህ ዙርያ ያጠነጠነ ነው ትምህርቱ የሚቀጥልና ያላለቀ በመሆኑም ቀጣይ መልዕክት አለው ስለዚህ ቅዱሳን የተለቀቀውን ትምህርት ስሙት ተባረኩበት ለሌሎችም ሊሰሙ ለሚችሉ አስተላልፉት ሼር አድርጉት ስል በአክብሮት ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
- Get link
- X
- Other Apps
M2U00051 የትምህርት ርዕስ ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የሆነ ሰው ሰዎች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፉ ጊዜ መልዕክት አለው ሙሴም አለ፦ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋላችሁ ? አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ ዘኊልቊ 14 ፥ 41 ፣ 39 _ 45 የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ ትምህርት በጌታ አማኞች ለሆኑ ቅዱሳንና የጌታ አገልጋዮች በሙሉ እየተላለፈ ያለ ትምህርት ነው ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር ቃል የተከፈተ ልብ አለኝ ማደግ መማር የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሕይወቴ አውቄ ለጌታ መታዘዝና ጌታን ማክበር እፈልጋለሁ የሚል ክርስቲያን ሁሉ ሊማረው ሊከታተለውና ሊጠቀምበት ይችላል ትምህርቱ ተከታታይነትና ቀጣይነት ያለው ትምህርት በመሆኑ መነሻ አለው ለዚህ ለዛሬው የትምህርት አቅርቦት እንደ መነሻ የሆነውን ትምህርት ባለፈው ጊዜ በተከታታይ በቪዲዮ የለቀኩት በመሆኑ ጉዳያችን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ይሁን በሚል የትምህርት አርዕስት ዘኊልቊ 9 ፥ 18 ፤ ዘኊልቊ 9 ፥ 23 ላይ የተጠቀሱትን ሃሳቦች መነሻ ሃሳብ አድርገን ጉዳያቸው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሆነ እስራኤል በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይጓዙ ነበር በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይሰፍሩ ነበር በሙሴም እጅ እንዳዘዘው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ይጠብቁ ነበር በማለት ከዚህ የተነሳ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ጉዳይ የሙሴም ሆነ የእግዚአብሔር ብቸኛ ጉዳይ ሳይሆን የእስራኤልም ጉዳይ በመሆኑ ምንም እንኳ በሙሴ እጅ እንዳዘዘው ቢሆንም እስራኤል ግን ጉዳያቸው ሙሴ ሳይሆን የእግዚአብሔር ትእዛዝ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር የሚለውን ሃሳብ አንስተን በስፋት መማማራችን ይታወሳል ከዚሁም ጋራ ሌሎችንም ቅዱሳን ሰዎችን ከመጽሐፍቅዱሳችን በማንሳት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ጉዳያቸው በማድረጋቸው ምክንያት ያገኙትን ጠቀሜታ ሰፋ ባለ ሁኔታ እያብራራን ተማምረንበታል ቪዲዮዎቹ በፌስቡኬም ሆነ በዌብሳይቴ ወይም በዩቲዩብ የተለቀቁ በመሆናቸው እየገባችሁ መከታተል የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳሰብ እወዳለሁ ዌብሳይቴምwww.Joshua.yonasgetaneh.com ነው የተከታተላችሁ ትምህርቱንም የሰማችሁ ቅዱሳን ደግሞ ይህ ትምህርት ለዛሬው ትምህርቴ እንደ መንደርደርያና መነሻ ሃሳብ የሚሆን ስለሆነ ትምህርቱ ተያያዥነት ያለው ነውና እንዲያያዝላችሁ የዛሬው ትምህርትም ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንላችሁ እንዲህ ስል አቅርቤዋለሁ ጉዳዩ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የሆነ ሰው በቃ ጉዳዬ የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው ሲል እጁን አጣጥፎ አይቀመጥም ሰዎች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተላለፉ ጊዜ እንደ ሙሴ ብድግ ብሎ ስለምን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ትተላለፋላችሁ ? አይጠቅማችሁም እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ ይላል እንዲህ ዓይነቱ ሰው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ ጉዳይ ይሉኝታ አያጠቃውም ዛሬ ቢተላለፉም ቆይ ነገና ተነገ ወዲያ ይጠብቁ ይሆናል አለበለዚያም አንድ ቀን ይጠብቃሉ በቃ የሚል ድምጽም የለውም ማስተላለፍ የሚገባውን መልዕክት ያስተላልፋል አድርግ ፈጽም የተባለውን ያደርጋል ይፈጽማል ሌላውን ግን ለእግዚአብሔር ይተዋል የሚለውንና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ ደግሞ ጥቅሙ ለሁላችንም ነው የሚሉትን አንኳር ሃሳቦች ያካተተ በመሆኑ ትምህርቱ በዚህ ዙርያ ያጠነጠነ ነው ትምህርቱ የሚቀጥልና ያላለቀ በመሆኑም ቀጣይ መልዕክት አለው ስለዚህ ቅዱሳን የተለቀቀውን ትምህርት ስሙት ተባረኩበት ሌሎችም ሊሰሙ ለሚችሉ አስተላልፉት ሼር አድርጉት ስል በአክብሮት ለማሳሰብ እወዳለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ
- Get link
- X
- Other Apps
ማዕበል የማይቀርበው መርከባችን
- Get link
- X
- Other Apps
የትምህርት ርዕስ ሐመርነ ዘኢይቀርቦ ሞገድ ማዕበል የማይቀርበው መርከባችን ንዑስ አርዕስት ጥቂቶች ማለት ስምንት ነፍስ በውሃ የዳኑበት መርከብ ሲዘጋጅ ………… ክፍል ሦስት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሐመርነ ዘኢይቀርቦ ሞገድ መዝገብነ ዘኢይረክቦ ሰራቂ ወኢያማስኖ ፃፄ ወቊንቊኔ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ትርጉም ፦ ማዕበል የማይቀርበው መርከባችን ሌባ የማያገኘው ብል ነቀዝ የማያበላሸው ሳጥናችን ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ( ምንጭ መጽሐፈ ሰዓታት ) የተወደዳችሁ አባቶች ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንና የእግዚአብሔር ሕዝብ ምዕመናን በሙሉ የእግዚአብሔር...