Posts

Showing posts from July, 2015
Image

033 ጋብቻ የቤተሰብ መሠረት ነው PART THREE እውነተኛ የምትወደድ ሴት ስትገኝና ኃላፊነት የሚሰማው ባል ሲገኝ ጋብቻ የቤተሰብ መሠረት ይሆናል ምሳሌ 18 ፥ 22 ፤ መዝሙር (128 )፥ 3 _ 4 ጋብቻችን የተበላሸ በሚሆንበት ጊዜ ህብረተሰብን ያልተወሰኑ ሥልጣኔዎችን ግንባታ ያግዳል ማኅበረሰብ ጠንካራ የሚሆነው በጋብቻና በቤተሰብ ውስጥ ነው በባልና በሚስት መካከል የተሻለ መረዳት ጥልቅ የፍቅር ግንኙነት ሊኖር ይገባል [ የተባረኩ ልጆች ይፈራሉና ] ዘፍጥረት 2 ፥ 24 ፤ ሮሜ 7 ፥ 2 _ 3 ፤ ኤፌሶን 5 ፥ 25 _ 32 ፤ ኤፌሶን 2 ፥ 19 _ 22 ፤ ሚልክያስ 2 ፥ 15 It was designed to be a lifelong relationship ( Romans 7 : 2 _ 3 ) that would produce godly children ( Malachi 2 : 15 ) በደስታ የሚኖሩ ተጋቢዎች አንዱና ትልቁ የእግዚአብሔር በረከት ተጋቢዎቹ የደስታ ሕይወት ውስጥ መግባታቸው ነው መክብብ 9 ፥ 9 እግዚአብሔር ዲዛይን ያደረገው ጋብቻ ተጋቢዎቹ በደስታ እንዲኖሩ የሚያደርግ ጋብቻ ነው ዘፍጥረት 2 ፥ 24 ሁለት ተጋቢዎች የጋብቻን ቀለበት ሲለዋወጡ የረጅም ጊዜ ቃልኪዳን መግባታቸው ነው A lifelong commitment. Biblically speaking ,this is a covenant a solemn promise to God and one`s mate to be faithful በመጽሐፍቅዱስ አነጋገር የተከበረ ቃልኪዳን የሚባለው ተጋቢዎቹ አንድ ጊዜ ታማኝ የሆኑበት ጉዳይ ነው የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ የተካተተ በመሆኑ በኦዲዮ የተለቀቁትን ቀጣይና ተከታታይ የሆኑ ትምህርቶች በመስማት እንድትባረኩበት ለእናንተ ለአድማጮች አቅርበነዋል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Image

024 ጋብቻ የቤተሰብ መሠረት ነው PART TWO እውነተኛ የምትወደድ ሴት ስትገኝና ኃላፊነት የሚሰማው ባል ሲገኝ ጋብቻ የቤተሰብ መሠረት ይሆናል ምሳሌ 18 ፥ 22 ፤ መዝሙር (128 )፥ 3 _ 4 ጋብቻችን የተበላሸ በሚሆንበት ጊዜ ህብረተሰብን ያልተወሰኑ ሥልጣኔዎችን ግንባታ ያግዳል ማኅበረሰብ ጠንካራ የሚሆነው በጋብቻና በቤተሰብ ውስጥ ነው በባልና በሚስት መካከል የተሻለ መረዳት ጥልቅ የፍቅር ግንኙነት ሊኖር ይገባል [ የተባረኩ ልጆች ይፈራሉና ] ዘፍጥረት 2 ፥ 24 ፤ ሮሜ 7 ፥ 2 _ 3 ፤ ኤፌሶን 5 ፥ 25 _ 32 ፤ ኤፌሶን 2 ፥ 19 _ 22 ፤ ሚልክያስ 2 ፥ 15 It was designed to be a lifelong relationship ( Romans 7 : 2 _ 3 ) that would produce godly children ( Malachi 2 : 15 ) በደስታ የሚኖሩ ተጋቢዎች አንዱና ትልቁ የእግዚአብሔር በረከት ተጋቢዎቹ የደስታ ሕይወት ውስጥ መግባታቸው ነው መክብብ 9 ፥ 9 እግዚአብሔር ዲዛይን ያደረገው ጋብቻ ተጋቢዎቹ በደስታ እንዲኖሩ የሚያደርግ ጋብቻ ነው ዘፍጥረት 2 ፥ 24 ሁለት ተጋቢዎች የጋብቻን ቀለበት ሲለዋወጡ የረጅም ጊዜ ቃልኪዳን መግባታቸው ነው A lifelong commitment. Biblically speaking ,this is a covenant a solemn promise to God and one`s mate to be faithful በመጽሐፍቅዱስ አነጋገር የተከበረ ቃልኪዳን የሚባለው ተጋቢዎቹ አንድ ጊዜ ታማኝ የሆኑበት ጉዳይ ነው የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ የተካተተ በመሆኑ በኦዲዮ የተለቀቁትን ቀጣይና ተከታታይ የሆኑ ትምህርቶች በመስማት እንድትባረኩበት ለእናንተ ለአድማጮች አቅርበነዋል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Image

015 ጋብቻ የቤተሰብ መሠረት ነው PART ONE እውነተኛ የምትወደድ ሴት ስትገኝና ኃላፊነት የሚሰማው ባል ሲገኝ ጋብቻ የቤተሰብ መሠረት ይሆናል ምሳሌ 18 ፥ 22 ፤ መዝሙር (128 )፥ 3 _ 4 ጋብቻችን የተበላሸ በሚሆንበት ጊዜ ህብረተሰብን ያልተወሰኑ ሥልጣኔዎችን ግንባታ ያግዳል ማኅበረሰብ ጠንካራ የሚሆነው በጋብቻና በቤተሰብ ውስጥ ነው በባልና በሚስት መካከል የተሻለ መረዳት ጥልቅ የፍቅር ግንኙነት ሊኖር ይገባል [ የተባረኩ ልጆች ይፈራሉና ] ዘፍጥረት 2 ፥ 24 ፤ ሮሜ 7 ፥ 2 _ 3 ፤ ኤፌሶን 5 ፥ 25 _ 32 ፤ ኤፌሶን 2 ፥ 19 _ 22 ፤ ሚልክያስ 2 ፥ 15 It was designed to be a lifelong relationship ( Romans 7 : 2 _ 3 ) that would produce godly children ( Malachi 2 : 15 ) በደስታ የሚኖሩ ተጋቢዎች አንዱና ትልቁ የእግዚአብሔር በረከት ተጋቢዎቹ የደስታ ሕይወት ውስጥ መግባታቸው ነው መክብብ 9 ፥ 9 እግዚአብሔር ዲዛይን ያደረገው ጋብቻ ተጋቢዎቹ በደስታ እንዲኖሩ የሚያደርግ ጋብቻ ነው ዘፍጥረት 2 ፥ 24 ሁለት ተጋቢዎች የጋብቻን ቀለበት ሲለዋወጡ የረጅም ጊዜ ቃልኪዳን መግባታቸው ነው A lifelong commitment. Biblically speaking ,this is a covenant a solemn promise to God and one`s mate to be faithful በመጽሐፍቅዱስ አነጋገር የተከበረ ቃልኪዳን የሚባለው ተጋቢዎቹ አንድ ጊዜ ታማኝ የሆኑበት ጉዳይ ነው የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወገኖች ትምህርቱ በእነዚህ ሃሳቦች ዙርያ የተካተተ በመሆኑ በኦዲዮ የተለቀቁትን ቀጣይና ተከታታይ የሆኑ ትምህርቶች በመስማት እንድትባረኩበት ለእናንተ ለአድማጮች አቅርበነዋል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Image

የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ሰባት 3ኛ) ምልክታዊ ትዕይንቶች እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንት Symbolic View and The Dynamic View

Image
የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ሰባት 3ኛ ) ምልክታዊ ትዕይንቶች እና እንቅስቃሴን    የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንት Symbolic View and The Dynamic View በዚህ በክፍል ሰባት ትምህርታችን ላይ የምንመለከተው ምልክታዊ ትዕይንቶችን እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንትን ነው በእንግሊዘኛው  Symbolic View and The Dynamic View ይባላል ምልክታዊ ትዕይንቶች ( Symbolic View ) ኅብስቱና ወይኑ ክርስቶስ በሰውነቱ ለከፈለው እና ደሙን ላፈሰሰው ምልክት የሆነ ብቻ ነው እርሱ እንደተናገረው የጌታ እራት በመጀመርያ ክርስቶስ ለፈጸመው ሥራ ማስታወሻ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝቦች አንድነታቸውን በሚጠብቁበት ጊዜ ማለት እርስ በእርሳቸው ያላቸውን አንድነት ሲጠብቁ ከአንዱ ከክርስቶስ ጋር ናቸው ይህ ደግሞ በተጠመቀችና ነጻነት በወጣች ቤተክርስቲያን ያለና የተያዘ ትዕይንታዊ ነጥብ ነው ለዚህ ሃሳብና ድምጽ ደግሞ የበለጠ ቦታና ዋጋ በመስጠት በጌታ እራት ጊዜ ጌታ ያደረገውን ክርስቲያን የሚያደርገውና ቃል የሚገባበት ነው እንቅስቃሴን የሚፈጥርና ኃይል ያለው ትዕይንት በእንግሊዘኛው The Dynamic View   የተባለው ደግሞ የመጨረሻው ጆን ካልቪን ለፕሪስፒቴርያን ቤተክርስቲያን ማሻሻያ የሰጠ የእርሱን ትምህርት The Dynamic View ን   የሚከተሉ ናቸው ይህ ዕይታ የመጨረሻ የሆነ የእርሱ ዕይታ ነው እርሱ በሉተርና በዝ...

የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ስድስት 2ኛ ) The Consubstantiation View

Image
የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ስድስት 2ኛ ) The Consubstantiation View ሁለተኛው የዕይታ ነጥብ የተገለጸው በማርቲን ሉተር ነው   ይህም የጌታ ሥጋና ደም በእውነት በእኛና በእኛ ውስጥ ማለት ባዘጋጀነው ዳቦና ወይን ውስጥ ይገኛል ጥንተ ነገሩ በእውነተኛነት ወደ ክርስቶስ ሥጋና ደም የሚለወጥ አይደለም ነገር ግን በአንድ ዓይነት መንገድ ሙቀቱ በጥንተ ነገር ውስጥ ይገኛል ስለዚህ በሉተራን ሁናቴ ይህ ጉዳይ ሁልጊዜ የሚጠራው Consubstantiation በመባል ነው ሁኔታው ክርስቶስ በእውነተኛነት በእራት ውስጥ ስላለ ይህንን በመገንዘብ ቅዱስ ቁርባኑን ለመቀበል ሊያበረታታ የሚችል ነው ነገር ግን የጌታን ቃል ቅርጽና መልክ መጠቀም ለማግኘት ያልቻለ ነው ከራሱ ከክርስቶስ ይልቅ በዳቦውና በወይኑ ላይ ሥዕሉን በማድረግ አትኩሮት የሰጠና ያዘነበለ ነው ይሁን እንጂ መጽሐፍቅዱሳችን የሚለን ይህንን ነው የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና ይለናል ሮሜ 14 ፥ 17 እንደገናም መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም ይለናል 1 ኛ ቆሮንቶስ 8 ፥ 8 ከዚህም ሌላ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ...