Yonas Asfaw : የመናኙ ሰው ዕድል ፈንታው ክርስቶስ ሆነ Part Two Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps December 11, 2014 Yonas Asfaw : የመናኙ ሰው ዕድል ፈንታው ክርስቶስ ሆነ Part Two: የመናኙ ሰው ዕድል ፈንታው ክርስቶስ ሆነ Part Two የተወደዳችሁ ወገኖች የአባ ዘውዱ ኪዳኑን ምስክርነት ክፍል አንድ ማቅረቤ ይታወሳል ክፍል ሁለ... Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps Comments
የጌታ እራት ክፍል ሦስት July 01, 2015 የጌታ እራት ክፍል ሦስት በዚህ ክፍለ ትምህርት የጌታን እራት የምንጠቀመው በ1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 20 በተጻፈው ቃል መሠረት ሲሆን የጌታን እራት በምንካፈልበት ጊዜ ዓላማው ከጌታ ኃይልንና ጥንካሬን መቀበላችንን እንድናውቅ የሚያስችለን ነው እንደገናም ራሳችን ለጌታ የተሰጠን እንድንሆን ለማድረግ ነው ይህንን የጌታን እራት ስንወስድ ቅዱስ ቁርባን ወይንም በእንግሊዘኛው Holy Communion ( ሆሊኮሚኑየን ) መሆኑን እንረዳለን ከዚህም ሌላ መጽሐፍቅዱሳችን እንደሚያስተምረን ከግሪኩ ቃል የተነሳ ምስጋናም የምንሰጥበት ነው በሉቃስ ወንጌል 22 ፥ 17 _ 19 ላይ ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት እላችኋለሁና፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ከወይኑ ፍሬ አልጠጣም አለ እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ይለናል እንደገናም በ1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 24 _ 25 ላይ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ይለናል ስለዚህ ቅዱሳን ወገኖች ሳይመሰገን የተሰጠን የጌታ እራት የለምና እኛም ... Read more
የቤተክርስቲያን ተልዕኮ ከፍል አስራ ሁለት ከሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች ለመጠበቅ የምንወስደው መፍትሔ February 14, 2015 የቤተክርስቲያን ተልዕኮ ከፍል አስራ ሁለት ከሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች ለመጠበቅ የምንወስደው መፍትሔ የተወደዳችሁ ወገኖች የቤተክርስቲያን ተልዕኮ የሚለውን አርዕስት የምንጠቀልለው በዚህ የክፍል አስራ ሁለት የመጨረሻ ትምህርት ነው በዚህ ትምህርት ከሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች ለመጠበቅ የምንወስደው መፍትሔ ምን እንደሆነ እንመለከታለን በክፍል ሁለት ትምህርታችን ላይ የሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች መነሻ ሃሳብ በሚል የአንድ ትንቢት እውነተኛነት የሚታወቀው ትንቢቱ እንደተነገረው ሲፈጸም ነውና ዘዳግም 18 ፥ 21 _ 22 ሆኖም በልዩ ችሎታ መጪውን ዘመን ከወዲሁ ከሚተነብዩ በአጋጣሚ ከሚፈጸም የሐሰተኛ ነቢያት ትንቢት እንድንጠበቅ ክፍሉ ያሳስበናል ዘዳግም 13 ፥ 1 _ 5 ለምን ? ስንል እነዚህ ሰዎች የተፈጸመውን ትንቢት ተንተርሰው ወደማንፈልገው የስሕተት አሠራር ይወስዱናል የእግዚአብሔርንም ቃል እንድንተላለፍ ያደርጉናል ለዚህ ነው ነቢይ ወይም ሕልም ዐላሚ ከመካከልህ ተነስቶ ምልክት ወይም ድንቅ አደርጋለሁ ቢልህ የተናገረው ምልክት ወይም ድንቅ ቢፈጸም አንተ የማታውቃቸውን ሌሎች አማልክት እናምልካቸው ቢልህ አምላካችሁ እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ትወዱት እንደሆነ ያውቅ ዘንድ ሊፈትናችሁ ነውና የዚያን ነቢይ ቃል ወይም ሕልም ዓላሚውን አትሥማ በሚል ሃሳብ ዙርያ የሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች መ... Read more
የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት እንረዳለን ? ክፍል ሦስት በትሕትና የእግዚአብሔርን መመርያና እርማት በመፈለግ May 22, 2015 የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት እንረዳለን ? ክፍል ሦስት በትሕትና የእግዚአብሔርን መመርያና እርማት በመፈለግ አቤቱ፥ የሰው መንገድ ከራሱ እንዳይደለ አውቃለሁ፥ አካሄዱንም ለማቅናት ከሚራመድ ሰው አይደለም አቤቱ፥ ቅጣኝ ነገር ግን እንዳታዋርደኝ በመጠን ይሁን እንጂ በቍጣ አይሁን ትንቢተ ኤርምያስ 10 ፥ 23 _ 24 በትሕትና የእግዚአብሔርን እርማት የምንፈልግበት ምክንያት የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም እንደገናም አካሄዱንም ለማቅናት ከሚራመድ ሰው አይደለም ስለሚለን ለአንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ለሁል ጊዜ በትሕትና የእግዚአብሔርን መመርያና እርማት ለሕይወታችን እንፈልጋለን መጽሐፍቅዱሳችን በሮሜ 8 ፥ 6 _ 9 ላይ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና፥ መገዛትም ተስኖታል በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ይለናል በሥጋ ስናስብ ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ጠበኞች ነን ለእግዚአብሔርም ሕግ አንገዛም እንገዛ ብንልም እንኳ የሚሳነን ሆነን እንገኛለን እግዚአብሔርንም ማስደሰት አንችልም ለዚህ ነው ኤርምያስ በትንቢቱ አቤቱ፥ የሰው መንገድ ከራሱ እንዳይደለ አውቃለሁ... Read more
Comments
Post a Comment