የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ሰባት 3ኛ ) ምልክታዊ ትዕይንቶች እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንት Symbolic View and The Dynamic View በዚህ በክፍል ሰባት ትምህርታችን ላይ የምንመለከተው ምልክታዊ ትዕይንቶችን እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንትን ነው በእንግሊዘኛው Symbolic View and The Dynamic View ይባላል ምልክታዊ ትዕይንቶች ( Symbolic View ) ኅብስቱና ወይኑ ክርስቶስ በሰውነቱ ለከፈለው እና ደሙን ላፈሰሰው ምልክት የሆነ ብቻ ነው እርሱ እንደተናገረው የጌታ እራት በመጀመርያ ክርስቶስ ለፈጸመው ሥራ ማስታወሻ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝቦች አንድነታቸውን በሚጠብቁበት ጊዜ ማለት እርስ በእርሳቸው ያላቸውን አንድነት ሲጠብቁ ከአንዱ ከክርስቶስ ጋር ናቸው ይህ ደግሞ በተጠመቀችና ነጻነት በወጣች ቤተክርስቲያን ያለና የተያዘ ትዕይንታዊ ነጥብ ነው ለዚህ ሃሳብና ድምጽ ደግሞ የበለጠ ቦታና ዋጋ በመስጠት በጌታ እራት ጊዜ ጌታ ያደረገውን ክርስቲያን የሚያደርገውና ቃል የሚገባበት ነው እንቅስቃሴን የሚፈጥርና ኃይል ያለው ትዕይንት በእንግሊዘኛው The Dynamic View የተባለው ደግሞ የመጨረሻው ጆን ካልቪን ለፕሪስፒቴርያን ቤተክርስቲያን ማሻሻያ የሰጠ የእርሱን ትምህርት The Dynamic View ን የሚከተሉ ናቸው ይህ ዕይታ የመጨረሻ የሆነ የእርሱ ዕይታ ነው እርሱ በሉተርና በዝ...
Comments
Post a Comment