Yonas Asfaw : የመናኙ ሰው ዕድል ፈንታው ክርስቶስ ሆነ Part Two Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps December 11, 2014 Yonas Asfaw : የመናኙ ሰው ዕድል ፈንታው ክርስቶስ ሆነ Part Two: የመናኙ ሰው ዕድል ፈንታው ክርስቶስ ሆነ Part Two የተወደዳችሁ ወገኖች የአባ ዘውዱ ኪዳኑን ምስክርነት ክፍል አንድ ማቅረቤ ይታወሳል ክፍል ሁለ... Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps Comments
የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ሰባት 3ኛ) ምልክታዊ ትዕይንቶች እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንት Symbolic View and The Dynamic View July 29, 2015 የጌታ እራት ዛሬ ለእኛ ምንድነው ? ክፍል ሰባት 3ኛ ) ምልክታዊ ትዕይንቶች እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንት Symbolic View and The Dynamic View በዚህ በክፍል ሰባት ትምህርታችን ላይ የምንመለከተው ምልክታዊ ትዕይንቶችን እና እንቅስቃሴን የሚፈጥር ኃይል ያለው ትዕይንትን ነው በእንግሊዘኛው Symbolic View and The Dynamic View ይባላል ምልክታዊ ትዕይንቶች ( Symbolic View ) ኅብስቱና ወይኑ ክርስቶስ በሰውነቱ ለከፈለው እና ደሙን ላፈሰሰው ምልክት የሆነ ብቻ ነው እርሱ እንደተናገረው የጌታ እራት በመጀመርያ ክርስቶስ ለፈጸመው ሥራ ማስታወሻ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝቦች አንድነታቸውን በሚጠብቁበት ጊዜ ማለት እርስ በእርሳቸው ያላቸውን አንድነት ሲጠብቁ ከአንዱ ከክርስቶስ ጋር ናቸው ይህ ደግሞ በተጠመቀችና ነጻነት በወጣች ቤተክርስቲያን ያለና የተያዘ ትዕይንታዊ ነጥብ ነው ለዚህ ሃሳብና ድምጽ ደግሞ የበለጠ ቦታና ዋጋ በመስጠት በጌታ እራት ጊዜ ጌታ ያደረገውን ክርስቲያን የሚያደርገውና ቃል የሚገባበት ነው እንቅስቃሴን የሚፈጥርና ኃይል ያለው ትዕይንት በእንግሊዘኛው The Dynamic View የተባለው ደግሞ የመጨረሻው ጆን ካልቪን ለፕሪስፒቴርያን ቤተክርስቲያን ማሻሻያ የሰጠ የእርሱን ትምህርት The Dynamic View ን የሚከተሉ ናቸው ይህ ዕይታ የመጨረሻ የሆነ የእርሱ ዕይታ ነው እርሱ በሉተርና በዝ... Read more
የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ (መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ February 09, 2016 የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ ( መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ ( መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ የተወደዳችሁ ወገኖች በቅድሚያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ዛሬ በዚህ መልዕክት ወደ እናንተ መጥቻለሁ ይህንን መልዕክት አንብባችሁ እንድትጠቀሙበትና ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ተባረኩልኝ ይህንን መልዕክት በደሊላና በሶምሶን ታሪክ ጀምሬዋለሁ እንደምትመለከቱትና ከላይም በመግቢያዬ ላይ እንደገለጽኩት ደሊላ ሶምሶንን ልታዋርደው ጀመረች ኃይልም ከእርሱ ሄደ ይለናል ይህ እንግዲህ ደሊላ በትክክል ሥራዋን የጀመረችበት ጊዜ ነው ለማለት እንችላለን ታድያ ይህንን የጅማሬ ጊዜ ነው ሶምሶን በውል ያላወቀው ደሊላ ከሶምሶን ጋር በቆየችባቸው ጊዜያት ለሶምሶን ደሊላ ትክክለኛውን ሥራ የጀመረችበት ጊዜ መስሎታል አይደለም ለሶምሶን ለሁላችንም ቢሆን ደሊላ ከሶምሶን ጋር በተገናኘችባቸው ጊዜያቶች ሁሉ ከድርጊቶችዋና ከሁኔታዎችዋም የተነሳ በሰላም አብራ ስለምትወጣ ስለምትገባ ከአንደበትዋ ልስላሴና አነጋገር ከምታሳየውም አቀራረብና የአነጋገር ዘዬ ሥራዋን በትክክል የጀመረች ብቻ ሳይሆን በአግባብ ሥራዋን በመስራት ላይ ያለችና የሚገባትንም ... Read more
የጌታ እራት ክፍል ሦስት July 01, 2015 የጌታ እራት ክፍል ሦስት በዚህ ክፍለ ትምህርት የጌታን እራት የምንጠቀመው በ1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 20 በተጻፈው ቃል መሠረት ሲሆን የጌታን እራት በምንካፈልበት ጊዜ ዓላማው ከጌታ ኃይልንና ጥንካሬን መቀበላችንን እንድናውቅ የሚያስችለን ነው እንደገናም ራሳችን ለጌታ የተሰጠን እንድንሆን ለማድረግ ነው ይህንን የጌታን እራት ስንወስድ ቅዱስ ቁርባን ወይንም በእንግሊዘኛው Holy Communion ( ሆሊኮሚኑየን ) መሆኑን እንረዳለን ከዚህም ሌላ መጽሐፍቅዱሳችን እንደሚያስተምረን ከግሪኩ ቃል የተነሳ ምስጋናም የምንሰጥበት ነው በሉቃስ ወንጌል 22 ፥ 17 _ 19 ላይ ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት እላችኋለሁና፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ከወይኑ ፍሬ አልጠጣም አለ እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ይለናል እንደገናም በ1ኛ ቆሮንቶስ 11 ፥ 24 _ 25 ላይ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ይለናል ስለዚህ ቅዱሳን ወገኖች ሳይመሰገን የተሰጠን የጌታ እራት የለምና እኛም ... Read more
Comments
Post a Comment