Posts

Showing posts from January, 2015

150 my preaching

Image

090

Image

የቤተክርስቲያን ተልዕኮ ምዕራፍ ሁለት ክፍል አስራ አንድ እግዚአብሔርን አለማወቅ

የቤተክርስቲያን ተልዕኮ       ምዕራፍ ሁለት       ክፍል አስራ አንድ       እግዚአብሔርን አለማወቅ     እግዚአብሔርን አለማወቅ ከብዙ ነገር ጋር ይያያዛል ከካህናት ከባለ ኦሪቶች ከገዢዎች ከነቢያት ከታላቁ እስከ ታናሹ ድረስ ካለው ሕዝብ ጋር ይያያዛል ለዚህ ነው መጽሐፍቅዱሳችንም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ይህንን እውነታ በሰፊው የሚነግረን በትንቢተ ኤርምያስ 2 ፥ 8 ላይ ካህናቱም እግዚአብሔር ወዴት አለ ? አላሉም ባለ ኦሪቶችም አላወቁኝም ገዢዎችም አመጹብኝ ነቢያትም በበዓል ትንቢት ተናገሩ የማይረባንም ነገር ተከተሉ ይለናል ይህ የሚያሳየን እንግዲህ በጥቅሉ የሁሉም እግዚአብሔርን ያለማወቅ ሁኔታን ነው በትንቢተ ኤርምያስ 5 ፥ 30 _ 31 ላይም የምታስደንቅና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ትሆናለች ነቢያት በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ ካህናትም በእነዚህ እጅ ይገዛሉ ሕዝቤም እንዲህ ያለውን ነገር ይወዳሉ በፍጻሜውስ ምን ታደርጋላችሁ ? ይለናል አንዱ ከሌላው ይልቅ የተሻለ ነገር ኖሮትና የተሻለ ነገር ይዞ ሌላውን መመለስ ማቃናትና ማስተካከል ካልቻለ እንደገናም ሁሉም ያው ዓይነት ሕይወትና ያው ዓይነት መረዳት ካለው ጸሐፊው በፍጻሜው ምን ታደርጋላችሁ ? ሲል በጥያቄ ምልክት እንዳስቀመጠልን ዛሬም ቢሆን በዘመናችን በዚህ ጉዳይ ላይ የምናደርገው ...