Posts

የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ (መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ

Image
የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ ( መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ የመልእክት ርዕስ የሰዎችን ሥራም ሆነ የሥራ ጅማሬን ማወቅ ልታዋርደውም ጀመረች ኃይሉም ከእርሱ ሄደ ( መሣፍንት 16 ፥ 9 ) ክፍል አንድ የተወደዳችሁ ወገኖች በቅድሚያ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ዛሬ በዚህ መልዕክት ወደ እናንተ  መጥቻለሁ   ይህንን መልዕክት አንብባችሁ እንድትጠቀሙበትና ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት በጌታ ፍቅር ለማሳሰብ እወዳለሁ ተባረኩልኝ ይህንን መልዕክት በደሊላና በሶምሶን ታሪክ ጀምሬዋለሁ እንደምትመለከቱትና ከላይም በመግቢያዬ ላይ እንደገለጽኩት ደሊላ ሶምሶንን ልታዋርደው ጀመረች ኃይልም ከእርሱ ሄደ ይለናል ይህ እንግዲህ ደሊላ በትክክል ሥራዋን የጀመረችበት ጊዜ ነው ለማለት እንችላለን ታድያ ይህንን የጅማሬ ጊዜ ነው ሶምሶን በውል ያላወቀው ደሊላ ከሶምሶን ጋር በቆየችባቸው ጊዜያት ለሶምሶን ደሊላ ትክክለኛውን ሥራ የጀመረችበት ጊዜ መስሎታል አይደለም ለሶምሶን ለሁላችንም ቢሆን ደሊላ ከሶምሶን ጋር በተገናኘችባቸው ጊዜያቶች ሁሉ ከድርጊቶችዋና ከሁኔታዎችዋም የተነሳ በሰላም አብራ ስለምትወጣ ስለምትገባ ከአንደበትዋ ልስላሴና አነጋገር ከምታሳየውም አቀራረብና የአነጋገር ዘዬ ሥራዋን በትክክል የጀመረች ብቻ ሳይሆን በአግባብ ሥራዋን በመስራት ላይ ያለችና የሚገባትንም ...